በቦረና አካባቢ ኦነግ ህዝቡን የጦር መሳሪያ እያስታጠቀ አለመረጋጋት እየፈጠረ ነው ( ኢሳት ዜና መስከረም 23 ቀን 2011 ዓ/ም ) የአካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት እንደገለጹት በቡሌ ሆራና በአካባቢው የሚንቀሳቀሱ የኦነግ ታጣቂዎች፣ “ የቀድሞ ስርዓት ናፋቂዎች ተመልሰው ስልጣን የሚይዙ በመሆናቸው ትጥቃችን አንፈታም” በማለት…

የመጋቢት 10/2018 ግድያ ሸሽተው ኬንያ ጊዜያዊ መጠለያ የነበሩ ስደተኞችን ወደ ቀበሌያቸው መመለሱን የሞያሌ ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።

የመጋቢት 10/2018 ግድያ ሸሽተው ኬንያ ጊዜያዊ መጠለያ የነበሩ ስደተኞችን ወደ ቀበሌያቸው መመለሱን የሞያሌ ወረዳ አስተዳደር ገለፀ።

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ፖርቹጋላዊው አጥቂ ክርስቲያኖ ሮናልዶ የቀረበበትን የአስገድዶ መድፈር ክስ ውድቅ አደረገ፡፡ ድርጊቱ ከተፈጸመ 10 ዓመት የሞላው ሲሆን ይህ ሆነ የተባለው ደግሞ ለእረፍት በዩናይትድ ስቴትስ ላስቬጋስ ግዛት ውስጥ ከቡድኑ ጋር እረፍት ላይ በነበረበት ወቅት ነው ተብሏል፡፡…

በመላው ዓለም በበርካታ ሀገራት በስፋት የሚታየው የዴንጊ ትኩሳት በኢትዮጵያ እምብዛም ስሙ ሲነሳ አይሰማም። በቅርቡ የተደረገ ጥናት ግን በሽታው በሰሜን ኢትዮጵያ ባሉት በመተማ እና ሁመራ መታየቱን አመልክቷል። በአካባቢው በሽታውን እንደ ወባ የመውሰድ ችግር እንዳለ ጥናቱን በዋነኛነት ያካሄዱት የጎንደር ዩኒቨርስቲ ምሁር ይናገራሉ።…

የኢትዮጵያ የሥጋ ኢንዱስትሪ የገጠሙትን ችግሮች ለመቅረፍ ወደ ውጪ የምትልካቸውን የቁም እንስሳት ማቆም እንደሚገባት የኢትዮጵያ ስጋና ወተት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የሰራው ጥናት ጠቁሟል። ጥናቱ በሚመለከታቸው የመንግሥት ተቋማት እና ባለድርሻ አካላት ውይይት ይደረግበታል።…
በርዕዮተ ዓለም ለውጥ ላይም ሆነ በአርማ ለውጥ ላይ ኢህአዴግ አይወያይም።

ኢህአዴግ በ11ኛው ጉባኤው በርዕዮተ ዓለም ለውጥ ላይም ሆነ በአርማ ለውጥ ላይ እንደማይወያይ ተገለፀ የጉበኤውን ውሎ በተመለከተ መግለጫ የሰጡት የጉባኤው ቃል አቀባይ አቶ ፍቃዱ ተሰማ እንደገለፁት ጉባኤው አጀማመሩ ያማረና ከሌላው ጊዜ በበለጠ በርካቶችን ያሳተፈ ነበር ብለዋል። የተፎካከሪ ፓርቲዎች መሳተፍ፣ የአፍሪካ፣ የአውሮፓና…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 23፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በሀዋሳ ዛሬ በተጀመረው 11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባኤ ላይ የተገኙ የተለያዩ ሀገራት ፓርቲ ተወካዮች ከኢህአዴግ ጋር ያላቸውን ግንኙነት አጠናክረው እንደሚቀጥሉ ገለጹ። የፓርቲዎቹ ተወካዮች ጉባኤው የሚያሳልፋቸው ውሳኔዎች የኢትዮዽያን ማህብረ ኢኮኖሚ ወደ ተሻለ ደረጃ የሚያደርስ እንደሚሆን ያላቸውን…

ዕለቱ በተለይ ርዕሠ-ከተማ በርሊን ዉስጥ በፀሎት፤ በፖለቲከኞች ንግግር እና ድግስ እየተከበረ ነዉ።የፖለቲካ መሪዎች እና የኃይማኖት አባቶች ዕለቱን አስመልክተዉ ባስተላለፉት መልዕክት እየተጠናከረ የመጣዉን የዘረኝነት አስተሳሰብን አጥብቀዉ አዉግዘዋል።…