ከላይ የሰማችሁት ባለፈዉ ረቡዕ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር ዐብይ አህመድ በ11ኛ የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር «ኢህአዴግ» ድርጅታዊ ጉባኤ መክፈቻ ላይ ካደረጉት ንግግር የተወሰደዉን ነበር።…

የአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ኤል ቲቪ ከተሰኘ ጣቢያ ጋር ያደረጉት ቃለ-መጠይቅ የበርካቶች መነጋገሪያ ኾኗል። ገዢው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዲሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ) 11ኛ ጉባኤውን በአዋሳ ባከናወነበት ሳምንት የዜጎች በየአቅጣጫው መፈናቀል እየተባባሰ መሄድ ጥያቄ አጭሯል።…
የኖቤል አሸናፊዎች ታወቁ

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 25/2011) የ2018 የሰላም ኖቤል አሸናፊዎች ታወቁ። የዘንድሮው የሰላም ኖቤል አሸናፊወቹ  ዶክተር ዴኒስ ሙክዌጄ የተባሉ ኮንጎአዊ እና ናዲያ ሙራድ የተባለች ኢራቃዊ መሆናቸው ይፋ ተደርጓል። ሁለቱም የሰላም ኖቤል አሸናፊዎች በግጭትና ጦርነት አካባቢዎች ወሲባዊ ጥቃት እንዲቆም በሰሯቸው ተግባራት መመረጣቸው ታውቋል። የሰላም…

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 25/2011) በፊልምና ቴአትር ላይ ይደረግ የነበረው ቅድመ ገምገማ ተነሳ ። የአዲስ አበባ ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ዛሬ በደብዳቤ እንዳሳወቀው ቅድመ ግምገማውን ይደግፉ የነበሩ አሰራሮችና መመሪያዎች ከህገመንግስቱ በታች ስለሆኑ ከመከረም 26 ጀምሮ አሰራሩ መነሳቱን አሳውቋል። በአዲስ አባባ በህልና ቱሪዝም ቢሮ…

(ኢሳት ዲሲ–መስከረም 25/2011)ዶክተር አብይ አሕመድ የኢሕአዴግ ሊቀመንበር በመሆን በድጋሚ ተመረጡ። ለኢሕአዴግ ምክትል ሊቀመንበርነት ደግሞ አቶ ደመቀ መኮንን እንደገና ተመርጠዋል። በዚሁም መሰረት አቶ አብይ አህመድም ሆነ አቶ ደመቀ መኮንን የጠቅላይ ሚኒስትርነቱንና የምክትል ጠቅላይ ሚኒስትርነቱን ስልጣን እንደያዙ እንደሚቀጥሉ ምርጫው አመልክቷል። በሐዋሳ እየተካሄደ…

በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርጫ ዶ/ር አብይ አህመድ ያለተወዳዳሪ የሊቀመንበርነቱንና የጠቅላይ ሚኒስርነቱን ቦታ አሸንፈዋል። አቶ ደመቀ መኮንን በምክትል ሊቀመንበርነት እንዳይመረጡ ህወሃት የሸረበው ሴራ ከሽፏል። ይህም የሆነው ወ/ሮ ሙፍሪያት ከማል እራሳቸውን ከውድድር በማውጣታቸው ነው። በዚህም መሠረት አቶ ደመቀ መኮንን ከ178 ድምፅ 149…

በዛሬው ዕለት በተደረገው ምርጫ ዶ/ር አብይ አህመድ ያለተወዳዳሪ የሊቀመንበርነቱንና የጠቅላይ ሚኒስርነቱን ቦታ አሸንፈዋል። አቶ ደመቀ መኮንን በምክትል ሊቀመንበርነት እንዳይመረጡ ህወሃት የሸረበው ሴራ ከሽፏል። ይህም የሆነው ወ/ሮ ሙፍሪያት ከማል እራሳቸውን ከውድድር በማውጣታቸው ነው። በዚህም መሠረት አቶ ደመቀ መኮንን ከ178 ድምፅ 149…
በሳንሱር የታገዱ ፊልሞች በሕገመንግስቱ መሰረት ነጻነታቸው እንዲረጋገጥ ተፈቀደ – ለ3 ዓመታት ታግዶ የነበረ ታስጨርሽኛለሽ የሚለው ፊልም ተፈቷል።

ሃብታሙ ማሞ በሳንሱር የታገዱ ፊልሞች በሕገመንግስቱ መሰረት ነጻነታቸው እንዲረጋገጥ ተፈቀደ። የአዲስ አበባ ባሕልና ቱሪዝም ቢሮ የጻፈው ደብዳቤ እንደሚጠቁመው ካሁን ቀደም በፊልሞችና በቲያትሮች ላይ የሚደረገው ግምገማና የማሰራጫና የማሳያ ፈቃድ በሕገመንግስቱ በሰጠው ነጻነት መሰረት መቅረቱን ያመለክታል ደብዳቤውን ይዘናል። በዚህም መሰረት ታስጨርሽኛለሽ የሚለው…
የ2018 የኖቤል ሰላም አሸናፊዎችን  የኖቤል ሰላም ሽልማት ኮሚቴ ይፋ አድርጓል፡፡

የ2018 የኖቤል ሰላም አሸናፊዎች ዴኒስ ሙክወጊ እና ናዲያ ሙራድ መሆናቸውን በኖርዌ የሚገኘው የኖቤል ሰላም ሽልማት ኮሚቴ ይፋ አድርጓል፡፡ የዘንድሮ አሸናፊዎች ኮንጎአዊው የህክምና ዶክተርና የማህፀንና ፅንስ ስፔሻሊት ዴኒስ ሙክወጊ እና በፅንፈኛው ቡድን ታግታ የነበረችው ኢራቃዊቷ የ25 ዓመት ወጣት ናዲያ ሙራድ ሆነዋል፡፡…