በአውሮፓ የተለያዩ ከተሞች የሚገኙ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስትያን አህጉረ ስብከት የእርስ በርስ ትውውቅ የሰላም ማብሠሪያ እና የአንድነት ልዩ ጉባኤ ዛሬ አካሄዱ። በጉባኤው ላይ በአውሮፓ ልዩ ልዩ ከተሞች የተቋቋሙ አገረ ስብከት ተጠሪዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ተካፋይ ሆነዋል።…

በቤንሻንጉል ጉሙዝ እና ኦሮሚያ ክልል አጎራባች አካባቢዎች ሰሞኑን በተፈጸመ ጥቃት 74 ሰዎች መገደላቸውን እና ከ90 ሺህ በላይ ሰዎች ከቀያቸው መፈናቀላቸውን የሰብዓዊ መብቶች ጉባኤ (ሰመጉ) ዛሬ አስታወቀ። ከሟቾቹ ውስጥ አስራ ዘጠኙ ፖሊሶች ናቸው ብሏል። …
ዲያስፖራው የሚያነሳቸው ጥያቄዎች ትችቶች በመንግስት ዘንድ ተቀባይነትን አግኝቷል፡፡

ከዚህ በፊት በተለያዩ አገራት የሚኖረው ዳይስፖራ በተደጋጋሚ በውጭ አገር በሚገኙት የኢትዮጵያ ቆንጽላ ጽህፈት ቤቶች ላይ ትችት ማቅረብና የተቃውሞ ሰልፍ መውጣት የዕለት ተዕለት ተግባሩ ነበር ማለት ይቻላል፡፡ የቆንጽላ ጽ/ቤቶች የቤተዘመድ ስብስብ መሆናቸውን፣ የሰራተኞቹ የትምህርት ደረጃ እና ክህሎት ለቦታው የማይመጥን መሆኑን፣ ለዳይስፖራው…
የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን በነገው ዕለት መርቀው ይከፍታሉ፡፡

የኢፌዴሪ ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ የአዳማ ኢንዱስትሪ ፓርክን በነገው ዕለት መርቀው ይከፍታሉ፡፡ በምረቃ ስነስርዓቱ ላይም ጠቅላይ ሚኒስትሩን ጨምሮ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት እና ተጋባዥ እንግዶች እንደሚገኙ ተገልጿል፡፡ የኢፌዴሪ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን የማምረቻ ዘርፉን ስኬታማ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን ጠቅሷል፡፡ የአዳማው…
11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ያለምንም የጸጥታ ችግር መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡

11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ያለምንም የጸጥታ ችግር መጠናቀቁን የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ገለጸ፡፡ የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ዘይኑ ጀማል በሰጡት መግለጫ ለጉባዔው በስኬት መጠናቀቅ የሀዋሳ ህዝብ፣ የፌደራልና የክልል ፖሊስ፣ የመከላከያ ሰራዊት፣ የብሄራዊ ደህንነት አገልግሎት እንዲሁም ወጣቶችንም ላደረጉት ትብብር ምስጋና አቅርበዋል፡፡ በደቡብ…
የቴክኒክና ሙያ ተቋማት መቀበያ ነጥብ ይፋ ተደረገ

የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት መቀበያ ነጥብን ይፋ አደረገ የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ በ2011 ወደ ቴክኒክና ሙያ ተቋማት መግቢያ ነጥብን ይፋ አድርጓል፡፡ ኤጀንሲው ዛሬ እንዳስታወቀው በየዓመቱ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ…

“በዶ/ር ዐቢይ አመራር አለምን ያስደነቀ ለውጥ መጥቷል” – ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል    በሐዋሳ ከተማ ላለፉት ሦስት ቀናት ጉባኤውን ሲያካሂድ የቆየው ኢህአዴግ፤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድንና አቶ ደመቀ መኮንንን በሊቀ መንበርነትና በም/ሊቀመንበርነታቸው እንዲቀጥሉ የመረጠ ሲሆን ኢህአዴግ የርዕዮተ ዓለም ለውጥ አለማድረጉ ታውቋል፡፡ በጉባኤው በዋናነት…