አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2011(ኤፍ.ቢ.ሲ) የፌደራል ቴክኒክ እና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ የ2011 የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተቋማት መቀበያ ነጥብ ይፋ አድርጓል። የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ በየዓመቱ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ ፈተና ከወሰዱ ተፈታኞች መካከል…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢህአዴግ 11ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤ ባለ 7 ነጥብ የአቋም መግለጫ። የኢትዮጵያ ህዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር /ኢህአዴግ/ “ሀገራዊ አንድነት ለሁለንተናዊ ብልጽግና” በሚል መሪ ቃል 11ኛ መደበኛ ድርጅታዊ ጉባኤውን በብሄር ብሄረሰቦች መዲና፣ የህብረ ብሄራዊነትና የብዝሃነት መገለጫ…
የቴክኒክና ሙያ ተቋማት መቀበያ ነጥብ ይፋ ተደረገ

የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ የቴክኒክና ሙያ ተቋማት መቀበያ ነጥብን ይፋ አደረገ የፌደራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኤጀንሲ በ2011 ወደ ቴክኒክና ሙያ ተቋማት መግቢያ ነጥብን ይፋ አድርጓል፡፡ ኤጀንሲው ዛሬ እንዳስታወቀው በየዓመቱ የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ እና የሁለተኛ ደረጃ ትምህርት መልቀቂያ…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የዓለም አቀፉ የፖሊስ ተቋም (ኢንተርፖል) ፕሬዚዳንት ከ10 ቀናት በፊት መሰወራቸው ተነገረ፡፡ የ64 ዓመቱ ሜንግ ሃንግ ዌይ ተቋሙን መምራት ከጀመሩ ሁለት ዓመታትን አስቆጥረዋል፡፡ ትናንት ባለቤታቸው ለፈረንሳይ ፖሊስ እንዳስታወቁት ፕሬዚዳንቱ ከአስር ቀናት በፊት ወደ ቻይና ማቅናታቸውን…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ሩሲያ እና ህንድ 5 ቢሊየን የአሜሪካ ዶላር የሚያወጣ የሚሳኤል ግዢ ስምምነትን ተፈራረሙ። በስምምነቱ መሰረት ህንድ ከምድር ወደ ዓየር የሚምዘገዘግ የረዥም ርቀት ሚሳኤልን ከሩሲያ እንድትገዛ የሚያስችል ነው። ህንድ ከሩሲያ የምትገዛው ሚሳኤል የሀገሪቱን ወታደራዊ ጡንቻ የሚያፈረጥም…

“በዶ/ር ዐቢይ አመራር አለምን ያስደነቀ ለውጥ መጥቷል” – ዶ/ር ደብረፅዮን ገ/ሚካኤል    በሐዋሳ ከተማ ላለፉት ሦስት ቀናት ጉባኤውን ሲያካሂድ የቆየው ኢህአዴግ፤ ዶ/ር ዐቢይ አህመድንና አቶ ደመቀ መኮንንን በሊቀ መንበርነትና በም/ሊቀመንበርነታቸው እንዲቀጥሉ የመረጠ ሲሆን ኢህአዴግ የርዕዮተ ዓለም ለውጥ አለማድረጉ ታውቋል፡፡ በጉባኤው በዋናነት…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ)የሲዳማ የሀገር ሽማግሌዎች በ11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ ለመሳተፍ በሀዋሳ ከተማ ለሚገኙት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድና ለጉባዔው ተሳታፊዎች የባህላዊ ቁርስ(ቡርሳሜ ) ግብዣ አደረጉ። የሀገር ሽማግሌዎቹ ከእንሰት የተዘጋጀውን ቡርሳሜ የተሰኘ ባህላዊ ቁርስ ከእርጎ ጋር ለተሳታፊዎቹ አቅርበዋል።

ኢህአዴግ ያነበረው የጎሳ ፌደራሊዝም ስሁትነት ከሚገለጥባቸው ክልሎች አንዱ ከ50 በላይ የሚሆኑ ብሄሮችን አጭቆ የያዘው፣ ሌሎች ክልሎች በዘራቸው ሲሰየሙ በአቅጣጫ የተሰየመው የደቡብ ብሄር ብሄረሰቦች እና ህዝቦች ክልል ነው፡፡ በዚህ ክልል ውስጥ ከሚኖሩ በርካታ ብሄረሰቦች አንዱ የሲዳማ ብሄረሰብ በአቅጣጫ ስም ከተሰየመው ክልል…

አዲስ አበባ፣ መስከረም 26፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) 11ኛው የኢህአዴግ ድርጅታዊ ጉባዔ የማጠቃለያ ስነ ስርዓት በሀዋሳ ከተማ በዛሬው ዕለት ተከናውኗል። በዚህ ወቅት ንግግር ያደረጉት የድርጅቱ ሊቀመንበር ዶክተር አብይ አህመድ፥ የኢትዮጵያ ህዝብ የሀገሪቱን ሰላም ለማስጠቅ ከመንግስት ጐን እንዲሆን ጥሪ አቅርበዋል። ሊቀመንበሩ በንግግራቸው፥ 11ኛው…

የመንግስት የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት(ዩኒቨርስቲ ) ምደባ ይፋ እንደሆነ የሃገር አቀፍ የትምህርት ምዘናና ፈተናዎች ኤጀንሲ አስታወቀ። ምደባው የተማሪዎችን ውጤት፣ የፊልድ እና የዩንቨርስቲ ምርጫ፣ የዩንቨርስቲዎችን የቅበላ አቅም፣ የወንዶችና የሴቶችን ምጥጥን ማዕከል ባደረገ እንዲሁም የልዩ ድጋፍ ተጠቃሚዎችን /በማጥባት ላይ የሚገኙ ሴቶችን ያገናዘበ መሆኑን…