ዮሐንስ አንበርብር ከመስከረም 23 ቀን እስከ 25 ቀን 2011 ዓ.ም. በሐዋሳ ከተማ 11ኛ ድርጅታዊ ጉባዔውን ያካሄደው የኢትዮጵያ ሕዝቦች አብዮታዊ ዴሞክራሲያዊ ግንባር (ኢሕአዴግ)፣ ላለፉት 27 ዓመታት ሲመራበት የቆየውን አብዮታዊ ዴሞክራሲ ርዕዮተ ዓለም የሚተካ ርዕዮተ ዓለም ተጠንቶ በመጪው ጉባዔ እንዲቀርብ ውሳኔ አሳለፈ፡፡…

በለንደን የሚገኘው የቪክቶሪያ እና አልበርት ሙዚየም ከ150 ዓመታት በፊት ከኢትዮጵያ ከተዘረፉ ቅርሶች መካከል የተወሰኑትን መርጦ ባለፈው ሚያዝያ ወር ለህዝብ ዕይታ ማብቃቱ ይታወሳል። ከመቅደላ በተዘረፉት ቅርሶች ውዝግብ ውስጥ የሰነበተው ሙዚየሙ ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ የኢትዮጵያ የባህል ቀንን አዘጋጅቶ ነበር።…

አርኪሜደስ በ287 ዓመተ ዓለም ወደዚህች ዓለም የመጣ የክላሲካል ጥበበኞችን ያስናቀ ዐዋቂ ነበር። ሲራኩየስ በምትባል የሲሲሊ ደሤት ላይ የምትገኝ ከተማ ውስጥ ኖረ። ሂየሮን የተባለው ንጉሥ ዘውዱን እንዲሠራለት ለአንጥረኛው ከሰጠው ወርቅ፤ አንጥረኛው ሰርቆ፥ በምትኩ ብር በርዞበታል ብሎ ስለጠረጠረ፤ እውነታውን እንዲያጣራ አርኪሜደስን ጠየቀው።…

አዲስ አበባ ጥያቄ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ መፍትሄ እንዲያገኝ አሁን መነሳቱ አስፈላጊ ነዉ የሚሉ ሰዎች የመኖራቸዉን ያህል፤ በዉጭ የሚኖሩ የተለያዩ የፖለቲካ ርዕዮተ ዓለም ያላቸዉ ፖለቲካ ፓርቲዎች እንዲገቡ በተፈቀደበትና የፖለቲካ ምህዳሩ እንዲሰፋ እየተሰራ ባለበት ወቅት፤ መግለጫዉ መዉጣቱ ለለዉጡ ደንቃራ ይሆናል ሲሉ ስጋታቸዉን…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የጨፌ ኦሮሚያ 4ኛ አመት 5ኛ የስራ ዘመን 3ኛ አስቸኳይ ጉባኤ ነገ ይካሄዳል። ስብሰባው የክልሉን አስፈጻሚ አካላት መልሶ ለማደራጀትና ስልጣንና ሃላፊነታቸውን ለመወሰን የወጣው ረቂቅ አዋጅ ላይ ተወያይቶ ለማጽደቅ ነው ተብሏል። ረቂቅ…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ነዋሪዎች ከማህበራዊ ህይወታቸው ሳይርቁ የቤት ባለቤት እንዲሆኑ የሚያስችል የመኖሪያ አፓርታማዎች ግንባታ እቅድ እየተዘጋጀ መሆኑ ተገለፀ። የከተማዋ ምክትል ከንቲባ ኢንጂነር ታከለ ኡማ ‘‘በነቃ የወጣቶች ተሳትፎ ያጋጠሙንን ፈተናዎች በማለፍ…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የህዝብ ተወካዮች እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት በነገው እለት የጋራ የመክፈቻ ስነ ስርዓት እንደሚከፍቱ የኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አፈ ጉባኤ ወይዘሮ ሙፈርያት ካሚል ተናገሩ። የጋራ ምክር ቤቶቹ 5ኛ የፓርላማ ዘመን፣…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ ዛሬ ሁለት ጨዋታዎችን አስተናግዷል። በዛሬው እለት ባህር ዳር ከተማ ከወላይታ ዲቻ እንዲሁም ፋሲል ከነማ ከጅማ አባ ጅፋር ተገናኝተዋል። ቀደም ብሎ በተካሄደ ጨዋታ ባህር ዳር ከተማ ወላይታ…

አባይ ሚዲያ ዜና ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ለጣሊያኑ አቻቸው በኢትዮጵያ የስራ ጉብኝት እንዲያደርጉ ያቀረቡት ጥያቄ ተቀባይነት ማግኘቱ ተዘገበ። ጣሊያንን በጠቅላይ ሚንስትርነት እያገለገሉ ያሉት ጁሴፔ ኮንቴ ሁለት ቀናት የሚቆይ የስራ ጉብኝት ለማድረግ በሚቀጥለው ሳምንት ኢትዮጵያ ይገባሉ ተብሏል። ጠ/ሚ ዶ/ር አብይ…

The Ethiopian national team a.k.a. the Walias will host the Kenyan national team on the third round of the 2019 AFCON qualifier match on October 10, 2018 in Bahir Dar stadium. Both teams having announced their final squad weeks ago,…

አዲስ አበባ ፣መስከረም 27፣2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታኒያሁ ከበቅርቡ በሶሪያ የሰላም ማስከበር ዙሪያ ለመወያየት ከፕሬዚዳንት ፑትን ጋር ሊገናኙ ነው፡፡ ኔታንያሁ ይህን የተናገሩት በሳምንታዊው የካቢኔ ስብሰባ ላይ ሲሆን ፥ የሚገናኙኑበትን ቀን ግን ከመናገር ተቆጥበዋል፡፡ ኔታኒያሁ በጉዳዩ ዙሪያ…

አዲስ አበባ ፣ መስከረም 27 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ሶስተኛው የአለም ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች በአርጀንቲና ቦነስ አይረስ በታላቅ ድምቀት ተጀመረ። ሁለተኛው የኢትዮጵያ የኦሊምፒክ ልዑክ (የአትሌቲክስ ቡድንም) ትናንት ቦነስ አይረስ ደርሶ ዛሬ ልምምድ ጀምሯል። በሶስተኛው የአለም ወጣቶች ኦሊምፒክ ጨዋታዎች ላይ…