ኢሕአዴግ ባለፈው ሣምንት ውስጥ ለሦስት ቀናት ያካሄደውን አሥራ አንደኛውን ድርጅታዊ ጉባዔውን ከትናንት በስተያ ቅዳሜ በይፋ ዘግቷል። ጉባዔው የተጠናቀቀው ባለፈው ዓርብ ባወጣው የአቋም መግለጫ ነበር።…

ዛሬ የጋራ 5ኛ ዘመን 4ኛ ዓመት አንደኛ መደበኛ ጉባኤን በንግግር የከፈቱት የኢፌዲሪ ፕሬዚዳንት ሙላቱ ተሾመ (ዶ/ር) ስለ 2010 ዓመት አፈፃፀምና የመንግሥት ቀጣይ ትኩረት አቅጣጫዎችን በተመለከተ ገለፃ አድርገዋል።…

የኢትዮጵያዊያን አትሌቶች በሳምንቱ መጨረሻ አበረታች ውጤት ማስመዝገባቸው፣ የአዲስ አበባ ከተማ ዋንጫ መጀመር፣ በእንግሊዝ የፕሪሚየር ሊግ የኃያሎቹ ክለቦች በተመሳሳይ ነጥብ ላይ መገኘት ፣ በሊጉ ቀጣይ ጨዋታዎች ላይ ያረፈው ጫና እና ጉጉት፣ በቡንደስሊጋው ባየር ሙነክ ውጤት እየራቀው መምጣቱ የሚሉትንና ሎሎች አጫጭር ስፖርታዊ…

ኢትዮጵያ በመጪው መጋቢት ወር በሚካሄደው የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጉባኤ ላይ የሰብዓዊ መብት ይዞታዋ ይገመገማል። የመንግሥታቱ ድርጅት የሰብዓዊ መብት ጉባኤ በየ አራት ዓመቱ የየሃገራቱን የመብት ይዞታ በመገምገም መሻሻል ያሳዩትን ያመሰግናል፤ ያላሳዩትን ደግሞ ያወግዛል።…

የኢትዮጵያ ፌደራላዊት ዴሞክራሲያዊት ሪፑብሊክ ፕሬዝደንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ የፌደራል አስፈጻሚ አካላት ማሻሻያ አዋጅ በቅርቡ በተወካዮች ምክር ቤት እንዲጸድቅ እንደሚደረግ አመለከቱ።…
ያልተገቡና ኢ – ዴሞክራሲያዊ አሰራሮች የሃገሪቱን ሰላምና መረጋጋት ሲፈታተኑት ነበር – ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ

የፖለቲካ ምህዳሩን ለማስፋት የህግና አዋጅ ማሻሻያ እንደሚደረግ ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾመ ተናገሩ። ፕሬዚዳንቱ የህዝብ እና የፌዴሬሽን ምክር ቤት የጋራ 5ኛ ዘመን፣ 4ኛ አመት 1ኛ መደበኛ ጉባኤን በንግግር ከፍተዋል። በዚህ ወቅትም የመንግስትን የ2010 ዓ.ም አፈጻጸምና የ2011 ዓ.ም የትኩረት አቅጣጫዎችን አቅርበዋል። በዚህም…

የአለም ሀገራት የምድራችን ሙቀት እንዳይጨምር አስፈላጊውን እርምጃ ካልወሰዱ እስከ አውሮፓዊያኑ 2030 ባለው ጊዜ የከፋ የአየር ንብረት ለውጥ አደጋ ሊከሰት እንደሚችል የተባበሩት መንግስታቱ ድርጅት/ተመድ/ አስጠነቀቀ፡፡ ድርጅቱ ይሄን ያስታወቀው ከአውሮፓዊያኑ 2030 ወዲህ የአለም ሙቀት ከ1 ነጥብ 5 ዲግሪ ሴልሺየስ በላይ ሊጨምር እንደሚችል…