በሶማሊያ መካከለኛው ሸበሌ እና ሒራን ክልሎች ጎሳን መሠረት ያደረገ “ማዊስሌ” የተባለ ጸረ-አሸባብ የአካባቢ ሚሊሺያ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ጥሩ ዝና እያተረፈ መጥቷል፡፡ “ማዊሲሌይ” በሱማሊኛ “ዩኒፎርም የማይለብሱ” የሚል ትርጓሜ አለው፡፡…

በኢትዮጵያ በሰላማዊ ዜጎቻችን ላይ እየተፈጸሙ ያሉት አሰቃቂ ጥቃቶች በአስቸኳይ ሊገቱ ይገባል ሲል የኢትዮጵያ ሶሻል ዴሞክራቲክ ፓርቲ  «ኢሶዴፓ» መግለጫ ሰጠ። በተጨማሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አሕመድ ስለ ሠላም መስበካቸዉ ጥሩ ቢሆንም የሕግ የበላይነት እንዲረጋገጥ ጠንክረዉ መሥራት እንዳለባቸው ተናግሯል።…

የአንዲት ወጣት ቡልጋርያዊት የምርመራ ጋዜጠኛ ግድያ ጋዜጠኞችን ብቻ ሳይሆን ፤ የዴሞክራሲና የነፃ ፕሬስ አቀንቃኞችን ሁሉ በከፍተኛ ደረጃ አሳዝኖአል አስቆጥቶአልም። ወጣትዋ የምርመራ ጋዜጠኛ ቪክቶርያ ማሪኖቫ ተገድላ የተገኘችዉ በሰሜናዊ የሃገሪቱ ክፍል በምትገኘዉ «ሩሴ» በተሰኘች ከተማ ነዉ።…

ብሮድካስት ባለስልጣን LTV ን አስጠነቀቀ ባለፈው ሳምንት ጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ ከአማራ ብሄር ንቅናቄ ( አብን ) ጋር በ LTV ቴሌቪዥን ባደረገችው ኢንተርቪው ምክንያት የኢትዮጵያ ብሮድካስት ባለስልጣን የጣቢያውን ሃላፊዎች ጠርቶ አስጠንቅቋል ። ባለስልጣኑ ጋዜጠኛ ቤተልሄም ታፈሰ ከዶ/ር ደሳለኝ ጫኔ ጋር አድርጋው…