ሰሞኑን በአዲስ አበባ እና ዙሪያዋ በተለያዩ ግዳጆች ላይ ተሰማርተው የነበሩ የመከላከያ ሰራዊት የልዩ ሃይል አባላት ዛሬ ወደ ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ በማምራት በሚያገኙት ዝቅተኛ ክፍያ ምክንያት ኑሯቸው አስቸጋሪና ከባድ እንደሆነ ለጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ ገልፀዋል። ከምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን…

በኢንፎርሜሽን እና ኮሚዩኒኬሽን ዘርፍ የተሰማሩ ኢትዮጵያውያን ድርጅቶች በሀገሪቱ ያለውን የመንግስትን እና የግል ተቋማትን አሰራር ለማዘመን ጥረት እያደረጉ ይገኛሉ። አንዳንዶቹ ከሀገር ቤትም አልፈው በሌሎች ሀገራት ላሉ ተቋማት ጭምር አገልግሎት እየሰጡ ይገኛሉ። አፖዚት የተሰኘው ኢትዮጵያዊ ኩባንያው ከእነዚህ መካከል አንዱ ነው።…

የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ ማሻሻያ በአመቱ መጨረሻ ለተወካዮች ምክር ቤት ይቀርባል፤ አገሪቱ ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የጀመረችውን ሒደት እስከ 2012 ዓ.ም. ለማጠናቀቅ አቅዳለች። እነዚህ ጨምሮ ፕሬዝዳንት ሙላቱ የኢትዮጵያ መንግሥት በአመቱ ሊሰራ ያቀዳቸውን በርካታ ውጥኖች ይፋ አድርገዋል። ይሳኩ ይሆን?…

ዛሬ አዲስ አበባ ዉስጥ የተሰበሰቡ ሙሕራን፤ ጠበቆች እና ፖሊተከኞች እንዳሉት ሕጉ አሳካሪ ትርጉም የያዘ፤ በተለይ ተቃዋሚ ፖለቲከኞች እና ጋዜጠኞችን ለማሸማቀቅ እና መብታቸዉን ለመደፍለቅ የዋለ ነዉ።…

አቶ መኮንን እንደሚሉት ድርጅታቸዉ ከሌሎች ፓርቲዎች ጋር ተቀላቅሎ፤ በትብብር ወይም ለብቻዉ መታገል አለመታገሉን በቅርቡ በሚያደርገዉ ግምገማ ይወስናል።
በከፍተኛ ሁኔታ የታጠቁ ወታደሮችን ኢትዮጵያ ሆቴል አካባቢ ለመመልከት ችያለሁ።

በኤልያስ መሰረት ወደ ቤተ- መንግስት እና ebc አካባቢ ከ Elias Gebreselassie ጋር ተንቀሳቅሰን ነበር። ተዘግቶ የነበረው የቤተ- መንግስት መንገድ ከተከፈተ በሁዋላ በእዛ በኩል አልፈን ወታደሮች ወደ ebc አመሩ ሲባል እዛ ብንሄድም ግቢው በፌደራል ፖሊስ ተሞልቶ ነበር። ከታች የሚታዩት የወታደር ጫኝ…

ዉጥረቱ ማምሻዉ ላይ ረግቧል። መንገዶችም ተመልሰዉ ተከፍተዋል። ይሁንና በቅጡ የታጠቁ ወታደሮችን የጫኑ የጦር ተሽከርካሪዎች እና ቃኚ ወይም ፓትሮል የሚባሉት አነስተኛ የጦር ሠራዊት መኪኖች ቤተ-መንግሥቱ አካባቢ ሲመላለሱ ነበር።…