ግንቦት ሰባት በናዝሬት ላደረገው ባርኔጣዬን አንስቻለሁ #ግርማ_ካሳ

ግንቦት ሰባት በናዝሬት በአስር ሺሆች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዉያን ባሉበት አስደማሚ ሕዝባዊ ትእይንት አድርጓል። ናዝሬት ሕብረብሄራዊ ከተማ ናት። ዜጎች ኦሮሞ፣አማራ፣ ጉራጌ ሳይባባሉ በሰላም የኖሩባት የተዋለዱባት የፍቅር ምልክት የሆነች ከተማ ናት። ብዙዎቹ ነዋሪዎች ከኦሮሞና ከአማራ፣ ከኦሮሞና ከጉራጐ፣ ከጉራጌና ከአማራ ፣ ከከንባታና ከጉራጌ፣ ከትግሬና…

ቦርከናበሰለሞን ይመር ጥቅምት 3 ፤ 2011 ዓ.ም በመጋቢት ወር 2008 ዓ.ም ግንባታዉ የተጀመረዉ የኦሞ ኩራዝ ቁጥር 3 ስኳር ፋብሪካ እሁድ በይፋ እንደሚመረቅ ፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት በትላንትናዉ ዕለት ዘግቧል፡፡ ከቻይና ልማት ባንክ በተገኘ ከ8 ቢሊዮን ብር በላይ ብድርበካፋና ቤንች ማጂ ዞኖች…

ዶ/ር አቢይ አቶ ለማ መገርሳን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አድርጎ ሊሾም እንደሚችል ጭምጭምታ እንደደረሰው አዲስ ፎርቹን ጋዜጣ ዘግቧል። ከቦታቸው ሊነሱ የሚችሉት ዶ/ር ወርቅነህ የጠ/ሚሩ የአገር ደህንነት አማካሪ ሆነ ሊመደቡ ይችላሉ። የአቶ ለማ ወደ ማእከላዊ መንግሥት መምጣት ኦህዴድ ማእከላዊ መንግሥቱን እንደህወሃቶቹ መለስ…
ታጣቂዎቹ መንግሥትን ንቀውት ይሆን? ( በፍቃዱ ኃይሉ DW )

በቅርቡ ወደ አገር ቤት ለሠላማዊ የፖለቲካ ውድድር የተመለሱት የኦሮሞ ነፃነት ግንባር (ኦነግ) መሪ ዳውድ ኢብሳ በቅርቡ ስለትጥቅ መፍታት አለመፍታ ለተለያዩ ብዙኃን መገናኛዎች የሰጧቸው መግለጫዎች እና ከመንግሥት ኃላፊዎች ጋር የገቡበት እሰጣገባ ሳይቋጭ፣ የሠራዊቱ ልዩ ኃይል አባላት ትጥቃቸውን ሳይፈቱ ሰልፍ መውጣታቸው ተሰማ፡፡…

በእግር ኳስ ተጨዋችነት እና አሠልጣኝነት ታላቅ አስተዋጽዖ ያበረከተ ባለሞያ ስዩም አባተ ሲታወስ አንጋፋው የእግር ኳስ የአሠልጣኝ ሥዩም አባተ የቀብር ስነ–ስርዓት በዛሬው ዕለት ከቀኑ 9:00 ሰዓት ላይ ተፈጸመ። አስክሬኑ ካደረበት ቅዱስ ያሬድ ቤተክርስትያን ተወስዶ ሳሪስ በሚገኘው የሳሪስ አቦ ቤተክርስቲያን እንዲያርፍ መደረጉን…

DW የኢትዮጵያ የንግድ ሕግ ማሻሻያ በአመቱ መጨረሻ ለተወካዮች ምክር ቤት ይቀርባል፤ አገሪቱ ለዓለም ንግድ ድርጅት አባልነት የጀመረችውን ሒደት እስከ 2012 ዓ.ም. ለማጠናቀቅ አቅዳለች። እነዚህ ጨምሮ ፕሬዝዳንት ሙላቱ የኢትዮጵያ መንግሥት በአመቱ ሊሰራ ያቀዳቸውን በርካታ ውጥኖች ይፋ አድርገዋል። ይሳኩ ይሆን?    …

ህብረተሰቡ ያላወቀው ሰአሊው ውስጥ የተደበቁ ጥበቦች አሉ። ሰአሊው የህብረተሰቡን ችግሮች በስእሉ የሚያሳይ ነው ይላል ሰአሊ ጸጋ ልደት።

ሀገራችን ወደ እርስ በርስ ጦርነት እንዳትገባ ምን ይደረግ? *** ቴወድሮስ ኅይለማርያም (ዶ/ር) *** መግቢያ *** በአሁኑ ወቅት በሀገራችን ውስጥ በዓይነታቸውም ሆነ በመጠናቸው ከዚህ ቀደም ታይተው የማይታወቁና ታላቅ ብሔራዊ ቀውስ የሚያስከትሉ የእርስ በርስ ግጭቶች እየተከሰቱ ነው፡፡ እነዚህ ግጭቶች ባለፉት ሁለት ዓመታት…
ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች መልዕክት አስተላለፉ

የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የአዲሱን ዓመት የከፍተኛ ትምህርት መጀመር አስመልክተው ለከፍተኛ ትምህርት ተቋማት ተማሪዎች መልዕክት አስተላለፉ የመልዕክቱን ሙሉ ቃል እነሆ ይድረስ ለነገዎቹ የዩኒቨርሲቲና የኮሌጅ ተማሪዎች ማለት የአንዲት ሀገር ‹ነገዎች› ናቸው። የአንዲት ሀገር መጻዒ እድል በዋነኝነት የሚወሰነው ያችን ሀገር…