የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት የአገሪቱን ሥራ አስፈፃሚ አወቃቀር ለመከለስ የቀረበውን ረቂቅ ሕግ አፅድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልኳል። በረቂቁ ሕግ መሠረት የሚኒስትር መስሪያ ቤቶች ቁጥር ዝቅ ይላል፣ አንዳንድ መሥሪያ ቤቶች ይዋሃዳሉ፣ ሌላ አዲስ መስሪያ ቤትም ይከፈታል።…

በራያ አላማጣ ከፍተኛ ውጥረት ነግሷል!! ትህነግ በትላንትናው እለት ከትግራይ በአበል ያመጣቸውን ሰዎች ገሚሱን በስብሰባ አዳራሽ አብዛሃኞቹን ደግሞ በአላማጣ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት የመማሪያ ክፍሎች በቡድን በመከፋፈል የራያ ህዝብ ትግሬ እንደሆነና የማንነት ጥያቄ እንደለለው እያስተማሩ ሲውሉ በተጓዳኝ የራያ ህዝብ በልዩ ዞንነት በትህነግ…

የትምህርት ሚኒስቴር የሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ይፋ አድርጓል።ሚኒስቴሩ የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ላልተወሰነ ጊዜ መራዘሙን እና የመቀበያ ጊዜውንም ወደፊት እንደሚያሳውቅ መግለጹ ይታወሳል። በዚህም መሰረት የትምሀረት ሚኒስቴር በዛሬው እለት የሁሉም ከፍተኛ ትምህርት ተቋማት የተማሪዎች የቅበላ ጊዜ ይፋ ያደረገ ሲሆን፥…

ብርጋዴር ጀነራል ከማል ገልቹ የኦሮሚያ አስተዳደርና ፀጥታ ቢሮ ኃላፊ ሆነው በክልሉ ርዕሰ መስተዳደር አቶ ለማ መገርሳ ተሾሙ። በሶስት ፓርቲዎች ጥምረት የተመሰረተውን የኦሮሞ አንድነት ነፃነት ግንባር ሲመሩ የቆዩት ብርጋዴር ጀነራሉ፥ መንግስት ያቀረበውን የሰላም ጥሪ ተከትሎ በቅርቡ ወደ ሀገር ውሰጥ መግባታቸው የሚታወስ…
በቤኒሻንጉል በተደራጀ መልኩ ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ በነበሩ የጥፋት ሃይሎች ላይ እርምጃ ተወሰደ

በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ በነበሩ ፀረ ሰላም ሃይሎች ላይ እርምጃ ተወሰደ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ህገ ወጥ ወታደራዊ ስልጠና ሲወስዱ በነበሩ ፀረ ሰላም ሃይሎች ላይ እርምጃ መዉሰዱን የክልሉ መንግስት አስታወቀ፡፡ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል በአሶሳ ወረዳ ገንገን ቀበሌ ልዩ ቦታዉ…

ነዓመን ዘለቀ ወደ ሃረርና ድሬዳዋ በሄድን ጊዜ በሰማሁት በጣም አዝኛለሁ። የሀረሬ ክልል ባለስልጣኖች “የደህንነት ስጋት” እንደ ምክንያት በማቅረብ የአግ7 ህዝባዊ ስብሰባ እንዳይደረግ ቢከለክሉም ድሬ ዳዋ ከተማ በመጨረሻው ሰአት ስብሰባ እንዲደረግ ከተፈቀደና ስባሰባውን ካደረግን በኋላ በነጋታው ከ አግ7 አመራሮችና ጓዶች ጋር…