“ከቤተ ክርስቲያኒቱ ማዕከላዊ አስተዳደር ጀምሮ ከየአህጉረ ስብከቱ የሚቀርበውን ሪፖርት በማድመጥና እያንዳንዱን ተግባር በመገምገም የቤተ ክርስቲያኒቱ ተጨባጭ ኹኔታ የሚታወቅበት ጉባኤ ነው፡፡” …ዓመታዊ ጉባኤያችን፣ የጉባኤውን ሪፖርት አንብበንና ሰምተን የምንለያይበት ብቻ ሳይኾን፣ የጋራ ዕቅድ የምናቅድበትና የምንወያይበት ስብሰባ መኾን ይኖርበታል፡፡ ስለኾነም ከቤተ ክርስቲያኒቱ ማዕከላዊ…

በኢትዮጵያ በቅርብ ጊዜ እየታዩ ያሉ አብዛኞቹ ክስተቶች በሽግግር ላይ ባለ ስርዓት የሚከሰቱ እንደሆነ እና በጊዜ ሂደት እየተፈቱ እንደሚመጡ የሚከራከሩ አሉ። ከእነዚህ ሁነቶች የተወሰኑቱ በሽግግር ላይ ባሉ ሀገሮች የሚከሰቱ እንደሆኑ የሚገልጹ የፖለቲካ ሳይንስ ምሁራን በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ መንግስት ድክመትም የመጡ…

በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ጉጂ ዞን በተከሰተው ግጭት ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች የሠፈሩ ነዋሪዎች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ እየተናገሩ ነው፡፡ ተፈናቃዮቹ መንግሥት ወደ ቀድሞ አካባቢያቸው ለመመለስ የገባውን ቃል ተግባራዊ ባለማድረጉ ለተጨማሪ እንግልት መዳረጋቸውን ገልጸዋል፡፡…
የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተቋማት የመግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ

የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ተቋማት የመግቢያ ነጥብ ይፋ ሆነ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ስልጠና ቢሮ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማትን የ2011 ዓ.ም የመግቢያ ነጥብ ይፋ አደረገ። ቢሮው በቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ተቋማት የአገሪቱን ዕድገትና የገበያ ሁኔታ መሰረት ያደረጉ ስልጠናዎችን ለመስጠት…

DW Amharic .. ውይይት፦ ኢትዮጵያ እና የስራ አስፈፃሚው አካላት አወቃቀር የሕግ ረቂቅ « ብቃት ለተቋማት አደረጃጀት ዋነኛ መለኪያ መሆን አለበት።» የኢትዮጵያ ሚኒስትሮች ምክር ቤት የአገሪቱን ሥራ አስፈፃሚ አወቃቀር ለመከለስ የቀረበውን ረቂቅ ሕግ አፅድቆ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ልኳል። በረቂቁ ሕግ…

አዲስ አበባ ተቀምጦ የናይጄሪያን ቴክኖሎጂ የሚያቀላጥፈው ኢትዮጵያዊ የቴክኖሎጂ ኩባንያ – DW ባለሙያዎቹ ስራቸውን የሚከውኑት ሌጎስ በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሆነው አይደለም። ይልቁንም ወደ አምስት ሺህ ኪሎ ሜትር በሚጠጋ ርቀት ላይ በምትገኝ የሌላ ሀገር ዋና ከተማ ሆነው ነው። ያች ከተማ…