ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የሚገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ የፖሊስ ኮሚሽነሩ ተናገሩ ከአዲስ አበባ ተወስደው ጦላይ ወታደራዊ ማሰልጠኛ የሚገኙ የአዲስ አበባ ወጣቶች በሳምንቱ መጨረሻ እንደሚለቀቁ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ኮሚሽነር ብርጋዲየር ጄኔራል ደግፌ በዲ ለቢቢሲ ገለፁ። ወጣቶቹ የተያዙት “በጎዳና…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ ያቀረቡትን ሹመት የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በሙሉ ድምፅ አፀደቀ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባፀደቀው የአስፈፃሚ አካላት ስልጣንና ተግባር አዋጅ መሰረት ለተዋቀሩት አዳዲስ የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለ20 የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል፡፡…

የትግራይ ክልል መንግስት ተፈናቃይ ዜጎችን መልሶ ለማቋቋም ገቢ ማሰባሰብያ መርሃ ግብር ማካሄድ ጀመረ፡፡ በመክፈቻዉ የክልሉ ምክትል ርእሰ መስተዳድር ዶክተር ደብረፅዮን ገብረሚካኤል ጨምሮ በርከት ያሉ የክልሉ ከፍተኛ የስራ ሐላፊዎችና፣ ባለሃብቶች፣ የተፈናቃይ ዜጎች ተወካዮችና ሌሎች ተገኝተዋል፡፡ የክልሉ መንግስት በፖለቲካዊ አለመረጋጋት ምክንያት የተፈናቀሉ…

PM Abiy Ahmed Government Change and Admnstration Problems — ኢትዮጵያ ያልተጠበቁ፣ አስደማሚ፣ አሳዛኝ አንዳንዴም አስፈሪ ሁነቶችን በየሳምንቱ ማስተናገድ ከጀመረች መንፈቅ አለፈ። ይህን የኢትዮጵያን ሁኔታ የታዘቡቱ እየሆነ ያለውን ለመግለጽ ደጋግመው የሚጠቅሱት ታዋቂው የሩሲያ ፖለቲከኛ ቭላዲሚር ሌኒንን ጽፎታል የሚባለውን አባባል ነው። አባባሉ…

የምስራቅ ጉጂ ዞን ተፈናቃዮች መንግሥት ወደ ቀድሞ አካባቢያቸው ለመመለስ የገባውን ቃል ተግባራዊ ባለማድረጉ ለእንግልት መዳረጋቸውን ተናገሩ በኦሮሚያ ክልል ምሥራቅ ጉጂ ዞን በተከሰተው ግጭት ተፈናቅለው በመጠለያ ጣቢያዎች የሠፈሩ ነዋሪዎች በከፍተኛ ችግር ውስጥ እንደሚገኙ እየተናገሩ ነው፡፡ ተፈናቃዮቹ መንግሥት ወደ ቀድሞ አካባቢያቸው ለመመለስ…

የሽግግር ተግዳሮቶች ወይስ የአስተዳደር ድክመቶች? ኢትዮጵያ ያልተጠበቁ፣ አስደማሚ፣ አሳዛኝ አንዳንዴም አስፈሪ ሁነቶችን በየሳምንቱ ማስተናገድ ከጀመረች መንፈቅ አለፈ። እዚህም እዚያም የሚታዩ ግጭቶች፣ ብሔር ተኮር ጥቃቶች፣ መፈናቀሎች፣ ስርዓት አልበኝነቶች፣ የደቦ ፍርዶች፣ የሥራ ማቆም አድማዎች እና ሰላማዊ ሰልፎች የጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ መንግሥት የአስተዳደር…
የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ውይይት እየተካሄደ ነው

የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የአስፈፃሚ አካላትን ስልጣንና ተግባር ለመወሰን በቀረበው ረቂቅ አዋጅ ውይይት እየተካሄደ ነው መንግስት አሁን ያሉትን 28 የሚኒስቴር መስሪያ ቤቶች ወደ 20 ዝቅ ለማድረግ ማሰቡን በረቂቅ ውይይቱ ላይ ቀርቧል፡፡ 1.ሰላም ሚኒስቴር 2. የአገር መከላከያ ሚኒስቴር 3. የገንዘብ ሚኒስቴር…