እምቦጭ አረም ለጣና ሐይቅ ህልውና አስጊ እየሆነ መምጣቱን የባህርዳር ከተማ ነዋሪዎች ገለፁ፣ ጉዳዩ ትኩረት ካልተሰጠው እና አስፈላጊው ርምጃ ካልተወሰደ በሚቀጥሉት አራት  ዓመታት ሐይቁ ወደ የብስነት ሊቀየር እንደሚችል ተገልጿል።…
የኢትዮጵያና ኤርትራ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ሞቃድሾ ገቡ

የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ እና የኤርትራ አቻቸው ኦስማን ሳላህ ዛሬ ለስራ ለጉብኝት ሞቃድሾ ገቡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ ሶማሊያ ሲደርሱ በሶማሊያ የመንግስት ባለስልጣናት አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮቹ በሶስቱ አገራት የሶስትዮሽ ግንኙነት ላይ ይመክራሉ ተብሎ ይጠበቃል፡፡ የሚኒስትሮቹ ጉብኝት የኢትዮጵያና…
ዶ/ር አርከበ እቁባይ እንግሊዛውያን ባለሃብቶቸ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፎች ሰፊ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ

ዶ/ር አርከበ እቁባይ እንግሊዛውያን ባለሃብቶቸ የማኑፋክቸሪንግ ዘርፎች ሰፊ ተሳትፎ እንዲያደርጉ ጥሪ አቀረቡ በኢትዮጵያ ያሉ ምቹ የኢንቨስትመንት አማራጮችን ለእንግሊዝ ባለሃብቶች ለማስተዋወቅና ተሳትፏቸውን ማስፋት ዓላማው ያደረገ የኢትዮ-እንግሊዝ የቢዝነስ መድረክ ዛሬ በለንደን ተካሄደ። ከ30 በላይ የኢትዮጵያ ኩባንያዎችና ያካተተውን የኢትዮጵያ ልኡክ መርተው በመድረኩ በመታደም…
ዶር ዐቢይ አህመድ በሚኒስትር ማዕረግ ለስራ ኃላፊዎች ሹመት መስጠታቸው ታወቀ

ዶር ዐቢይ አህመድ በሚኒስትር ማዕረግ ለስራ ኃላፊዎች ሹመት መስጠታቸው ታወቀ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ለፌዴራል መንግስት የስራ ኃላፊዎች ሹመት ሰጥተዋል፡፡ በዚሁ መሰረት:- 1. አቶ ብናልፍ አንዱዓለም- በሚኒስትር ማዕረግ የዴሞክራሲ ስርዓት ግንባታ ማስተባበሪያ ማዕከል ዋና አስተባባሪ 2. አቶ መለስ ዓለሙ-…
60 የአልሸባብ ታጣቂዎችን በአየር ጥቃት ተገደሉ

አሜሪካ 60 የአልሸባብ ታጣቂዎችን በአየር ጥቃት ገደለች አሜሪካ 60 የአልሸባብ ታጣቂዎችን በአየር ጥቃት መግደሏን የሀገሪቱ ወታደራዊ ባለስልጣናት ይፋ አደረጉ፡፡ካለፈው ዓመት ህዳር ወር ወዲህ በርካታ ታጣቂዎች በአንድ ጊዜ ሲገደሉ የአሁኑ ትልቁ እንደሆነም ተገልጿል፡፡ለሳምንት ያክል በቆየው የአየር ጥቃት በንጹሃን ላይ ጉዳት አለመድረሱም…

VOA Amharic የኤርትራና የኢትዮጵያ ፀብ፣ ኩርፊያና ቁርሾ እንግዲህ አክትሟል።ዜጎቻቸው በነፃነት መሸጋገር፣ ተራርቀው የኖሩ ወዳጆች፣ ተጠፋፍተው ወይም ተቆራርጠው የነበሩ ቤተሰቦች እየተገናኙ ናቸው። የሁለቱም ወገኖች ነጋዴዎች እየተሟሟቁ ይመስላሉ። ሃገሮቹም ቢሆኑም ከወደቦች አጠቃቀም አንስቶ ላቅ ባሉ ጉዳዮች ላይ ሊተሣሰሩ ነው።የፖለቲካ ሣይንስ ፕሮፌሰር፤ ዶ/ር…

የሴቶቹ ሹመት በአቅም ወይስ ለውክልና? ለሚለው ጥያቄ ባለሙያዎች ማብራሪያ ሰጡ ጠቅላይ ምኒስትር ዐብይ አሕመድ የካቢኔያቸውን ቁጥር ወደ 20 ዝቅ አድርገው እንደገና ሲያዋቅሩ ከፍተኛ እና ቁልፍ የሚባሉ ሥልጣኖች ላይ እንስቶች ተሾመዋል። ሹመቱ ምሥጋና እና ትችት አላጣውም። የሴቶቹ ሹመት በአቅም ወይስ ለውክልና?…

DW Amharic ሰሞኑን የማኅበራዊ መገናኛ ዘዴዎች ተጠቃሚዎች የኢትዮጵያ መንግሥት ከአዲስ አበባ ያሰራቸውን ወጣቶች እንዲፈታ የሚጠይቅ ዘመቻ ሲያካሒዱ ከርመዋል። ወጣቶቹ የታሰሩት የኦሮሞ ነጻነት ግንባር አመራሮችን ለመቀበል በከተማዋ ተዘጋጅቶ በነበረ መርሐ-ግብር ወቅት ኹከት እና ግጭት ከተቀሰቀሰ በኋላ ነበር።