ከተያዙበት የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ማረፊያ ክፍል የማምለጥ ሙከራ አላደረግኩም ሲሉ የሶማሌ ክልል የቀድሞ ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ (አብዲ ኢሌ) ዛሬ ለችሎት ተናግረዋል። ባለፈው ሐምሌ መጨረሻ ሶማሌ ክልል ዋና ከተማ ጂግጂጋ ውስጥ ተነስቶ ከነበረው ሁከትና ብጥብጥ ጋር በተያያዘ ተይዘው እሥር ላይ…

ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ እና ሚካኤል መላኩ በፍርድ ቤት፦ «ተጠርጥረውበታል የተባሉት ወንጀሎች በኢትዮጵያ ሕግም ኾነ በሌላ መልኩ ወንጀሎች አይደሉም» ሲሉ የአምነስቲ ኢንተርናሽናል የአፍሪቃ ቀንድ አጥኚ አቶ ፍስሐ ተክሌ ዛሬ ለDW ተናገሩ። …
የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ከእስር ቤት መስኮት ሰብረው ለማምለጥ ሙከራ አድርገዋል ሲል ፖሊስ ገለጸ።

የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ከእስር ቤት ለማምለጥ ሞክረዋል – ፖሊስ “የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ መሐመድ ከእስር ቤት መስኮት ሰብረው ለማምለጥ ሙከራ አድርገዋል” ሲል ፖሊስ ገለጸ። አቶ አብዲ መሐመድ ከሐምሌ 26-30 ቀን 2010 ዓ.ም በሶማሌ ክልል ጅግጅጋ በተፈጠረው…
የኢትዮ-ኤርትራ የንግድ ግንኙነት በርካቶችን እየሳበ ነው።

ቢቢሲ የኤርትራ ነፃነቷን ካወጀች በኋላ የሁለቱን ሃገራት የንግድ ግንኙነት ምን መልክ ሊኖረው እንደሚገባ በውል ውይይት ተደርጎበት መልክ እንዲይዝ አልተደረገም። ሁለቱም ራሳቸውን የቻሉ ሃገራት ከሆኑ ከዓመታት በኋላም የሚኖራቸው የገንዘብ ልውውጥ በምን መልኩ መካሄድ እንደለበት ምንም ዓይነት ስምምነት ላይ አልተደረሰም ነበር። በወቅቱ…

በኢትዮጵያ እና ሱዳን የወሰን ድንበሮች የሚገኙ የኢትዮጵያ የእርሻ መሬቶች ፓርላማ ተወያይቶ ሳያጸድቅ ስልጣን ላይ በነበሩ የኢሕአዴግአመራር ፊርማ ለሱዳን ተላልፈው መሰጠታቸው ስህተት እንደነበር በምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ቢሮ ልዩ ረዳት እና የኮምኒኬሽን ዳይሬክተር አቶ አብይ ኤፍሬም አስታወቁ ።