ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ባዋቀሩት አዲስ የካቢኔ አባላት ውስጥ የመከላከያ ሚኒስቴር ሚኒስትር የሆኑት ወ/ሮ አይሻ መሐመድ ፤ ኢትዮጵያ ውስጥ አንደኛና ሁለተኛ የሚባል ዜጋ የለም “ኢትዮጵያ ለሁሉም እኩል የሆነች አገር ናት” ብለዋል። ይህ ደግሞ ለፖለቲካ ፍጆታ ብቻ መዋል እንደሌለበት ገልፀው፤ “ፖለቲከኛም፣…

ሸገር ኤፍ ኤም ሐረር ከተማ ላለፉት ስድስት ወራት ውሃ ተጠምታለች፣ በቆሻሻም ታፍናለች – የዚህ ምክንያቱ በአጎራባች አካባቢዎች ያሉ ወጣቶች በ5 ቀን ውስጥ 10 ሚሊየን ብር እንዲከፈላቸው በመጠየቅ የውሃ መስመሩን በመስበራቸውና ቆሻሻም አናስደፋም በማለታቸው ነው… እስካሁን ድረስ ከምሰራቅ ኦሮሚያ የሥራ ሃላፊዎች፣…
ኢትዮጵያ በሐገር ውስጥ ተፈናቃዮች ብዛት ከአለም ቀዳሚ  ሆነች

ሸገር ኤፍ ኤም በአሁኑ ጊዜ 2.8 ሚሊየን የሚጠጉ ዜጎች በተለያዩ ምክንያቶች የተፈናቀሉባት ኢትዮጵያ በሐገር ውስጥ ተፈናቃዮች ብዛት ከአለም ቀዳሚ ሆናለች… የኢትዮጵያ የሕግ ባለሞያዎች ማህበር ከመኖሪያቸው የሚፈናቀሉ ዜጎችን ሁኔታና መወሰድ ያለበትን እርምጃ አስመልክቶ ውይይት እየተካሄደ ነው፡፡ የማህበሩ ፕሬዝደንት አቶ ደበበ ሐ/ገብረዔል፣…

በታንዛኒያ የደረሰበት ሳይታወቅ የሰነበተው አፍሪካዊ ቢሌየነር በሰላም ወደ ቤቱ መመለሱ ተነገረ ከአፍሪካ ወጣቱ በቢሊዮን የሚቆጨር ሀብት እንዳፈራ የተነገረለት የ43 ዓመቱ ሞሃመድ ዴዊጂ በታንዛኒያ ዳሬሰላም ከአንድ ሆቴል በመውጣት ላይ እንዳለ ባልታወቁ ሰዎች ታፍኖ ተወስዶ የደረሰበት ሳይታወቅ ሰንበቷል፡፡ ቢሊየነሩ በዛሬው ዕለት በሰላም…
የአለማችን ረጅሙ የውሃ ላይ ድልድይ ቀጣይ ሳምንት ለትራፊክ ክፍት ይሆናል

የአለማችን ረጅሙ የውሃ ላይ ድልድይ ቀጣይ ሳምንት ለትራፊክ ክፍት ይሆናል በአውሮፓውያኑ አቆጣጠር 2009 ዓ.ም በቻይና ግንባታው የተጀመረው የአለማችን ረጅሙ የውሃ ላይ ድልድይ ቀጣይ ሳምንት ለትራፊክ ክፍት ይሆናል፡፡ ሆግኮንግን እና ዙሃይ ከተማዎችን የሚያገናኘው የውሃ ላይ ድልድዩ 55 ኪ.ሜትር ርዝመት እንዳለው ተገልጿል፡፡…
የፀረ ሙስና ኮሚሽን የ450 የመንግሥት ባለስልጣናትና ሠራተኞችን ሃብት ለህዝብ ክፍት ሊያደርግ ነው

የፌደራል የሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን በመጀመሪያ ዙር የ450 የመንግሥት ባለስልጣናትና ሠራተኞችን ሃብት ለህዝብ ክፍት ለማድረግ የሶፍትዌር ሙከራ ላይ መሆኑን አሳውቋል። የኮሚሽኑ ዋና ኮሚሽነር አቶ አየልኝ ሙሉዓለም እስካሁን የ150 ሺህ ባለስልጣናት እና የመንግስት ሠራተኞች ሃብት በመመዝገብ ለህዝብ ክፍት የማድረጊያ ሶፍትዌር…

ኢትዮጵያ ባለፈው አመት ተመሳሳይ ወቅት ከነበራት የተሻለ የውጭ ምንዛሪ ክምችት በካዝናዋ ይገኛል – ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ የውጭ ምንዛሪ ክምችት እጥረት መሻሻል እያሳየ መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትሩ ለሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ባደረጉት ንግግር ጠቁመዋል። ጠቅላይ ሚኒስትሩ እንዳሉት አሁን አገሪቱ ባለፈው…

    “አዲስ አበባ በልጆቿ መመራት አለባት” በሚል በአሁኑ የከተማዋ አመራር ላይ አሲረዋል ተብለው የታሰሩት የህግ ጠበቃና የሰብአዊ መብት ተከራካሪው አቶ ሄኖክ አክሊሉ፤ ያለ ምንም ቅድመ ሁኔታ ከእስር እንዲለቀቁ አምነስቲ ኢንተርናሽናል አሳሰበ፡፡ ጠበቃ ሄኖክ አክሊሉ እና ሌላው ታሳሪ አቶ ሚካኤል መላኩ…

ለአፍሪካ ሃገራት ነፃነትና ለአፍሪካ ህብረት ምስረታ፣ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ካበረከቱት የአፍሪካ መሪዎች በቀዳሚነት የሚጠቀሱት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ፤ በአፍሪካ ህብረት ግቢ ውስጥ የመታሰቢያ ሃውልት ሊቆምላቸው መሆኑ ተገለጸ፡፡  በቻይና መንግስት ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለአፍሪካ ህብረት የተበረከተው አዲስ ህንጻ በተመረቀበት ወቅት  የአፍሪካ…

በእስር ላይ የሚገኙት የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዚዳንት አብዲ ሞሃመድ ኡመር (አብዲ ኢሌ)፤ የታሰሩበትን ክፍል መስኮት በመስበርና ከጥበቃ ጋር በመተናነቅ የማምለጥ ሙከራ አድርገው ነበር ሲል ፖሊስ ትናንት ለፌደራሉ ከፍተኛ ፍርድ ቤት የተናገረ ሲሆን ግለሰቡ ግን ድርጊቱን አለመፈጸማቸውን ለችሎቱ መግለጻቸውን አዲስ ስታንዳርድ…

ለበርካታ አስርት ዓመታት በፖለቲካ ምስቅልቅል ውስጥ የከረመው የምሥራቅ አፍሪካ ቀንድ ቀጠና ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ተስፋ ሰጪ ሁኔታዎች እየታዩበት ስለመሆኑ ብዙዎች ይመስክራሉ። በተለይም የኢትዮጵያ፣ የኤርትራ እና የሶማሊያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሮች እያደረጉት ያለው የሦስትዮሽ ውይይት ለቀጠናው ሰላም መጠናከር እንደመልካም ጅማሮ ተወስዷል።