አብን የትግራይ ክልላዊ መንግስት በራያ አማራዎች ላይ እያደረሰ ያለውን ጭፍጨፋ በጽኑ ያወግዛል። ***** የአማራ ብሔረዊ ንቅናቄ–አብን የትግራይ ክልላዊ መንግስት የፀጥታ ኃይሎች በሰላማዊ የራያ አማራዎች ላይ እያደረሱ ያለውን ጭፍጨፋ በጽኑ ያወግዛል። የፌዴራል መንግስትና የአማራ ክልላዊ መንግስት የትግራይ ክልላዊ መንግስት እያደረገ ያለውን…

(የሽሀሳብ አበራ) * ጠቅላይ ሚኒስትራችን ያዋቀሩት ካቢኔ ወቅቱን እና የታመመውን ፖለቲካ የሚፈውስ አይደለም። እሳቸውን ንጉስ አድርጎ ሌላው የእሳቸውን ፊት እያየ የሚኖር ብቻ ይመስላል። ይህ ከሆነ አምባገንነት ሳይወዱት በግድ ይመጣባቸዋል። አዛዥ ብቻ ይሆናሉ።ይህ እንዲሆን ግን ያደረጉት እሳቸው አይደሉም። አንዱ አዴፓ ነው!!…

ከኢትዮጵያ ፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን፤ ኮሚሽነር – ጄኔራል ዜይኑ ጀማል ጋር የተነጋገርነው ሐዋሳ ከተማ ነው። የደቡብ ኢትዮጵያ ሕዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢሕዴን) ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል ሆነው በተመረጡ ማግስት። ዋነኛ ርዕሰ ነገራችንም ሕግና ሥርዓትን በአገር አቀፍ ደረጃ ማስፈንና ተዓማኒ የምርመራ ውጤቶችን በወቅቱ ለሕዝብ…