“ሰፊና ለረጅም ጊዜ የሚያገለግል መሪ ዕቅድ፣ ጊዜ ሳይወስድ በፍጥነት ተሠርቶ ለቀጣዩ ስብሰባ እንዲቀርብ ዛሬ መወሰን ይኖርብናል፤” – ሌላ ይዘጋጅ ከማለት ተዘጋጅቶ የጸደቀውና እንዲተገበር በተወሰነው ለምን አይሠራም??? “ቤተ ክርስቲያናችን የሚደርስባትን ጥቃት በልብዋ አምቃ ለማለፍ ብትሞክርም፣ ድፍረቱ ከቀን ቀን እየባሰ፣ ዕልቂቱም እየጨመረ…
ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ፤ በአፍሪካ ህብረት ግቢ ውስጥ የመታሰቢያ ሃውልት ሊቆምላቸው ነው

ለአፍሪካ ሃገራት ነፃነትና ለአፍሪካ ህብረት ምስረታ፣ ከፍተኛ አስተዋፅኦ ካበረከቱት የአፍሪካ መሪዎች በቀዳሚነት የሚጠቀሱት ግርማዊ ቀዳማዊ አፄ ኃይለ ሥላሴ፤ በአፍሪካ ህብረት ግቢ ውስጥ የመታሰቢያ ሃውልት ሊቆምላቸው መሆኑ ተገለጸ፡፡ በቻይና መንግስት ሙሉ ወጪ ተገንብቶ ለአፍሪካ ህብረት የተበረከተው አዲስ ህንጻ በተመረቀበት ወቅት የአፍሪካ…
በአቶ ጌታቸው አሰፋ ላይ የጉዞ እና ሀብት ክልከላ እንዲደረግ ሴናተሮች ጠየቁ

  በአቶ ጌታቸው አሰፋ ላይ በቂ የወንጀል ድርጊት መፈፀሙን የሚያረጋግጡ ማስረጃዎች ስላሉ የአሜሪካን መንግስት በHR128 ማግኔስቲ አክት ውሳኔ መሰረት የጉዞ እና ሀብት ክልከላ የአሜሪካ ምክር ቤት የወታደራዊ ንኡስ ኮሚቴ ሰብሳቢ ኮንግረስ ማን ማይክ ኮፈመን ለሴክረተሪ ኦፍ ስቴት በአስቸኳይ ደብዳቤ ጠየቁ።…
“ለውጡን እየመራን ያለነው በህይወታችን ተወራርደን ነው” – ጠ/ሚ ዐቢይ አህመድ

· በወንጀል የተጠረጠሩ ባለሥልጣናት በመጪው ሣምንት ይፋ ይሆናሉ · ህግን ማስከበር፤ ጡንቻን ከማሳየት ጋር አንድ አድርጎ ማየት ተገቢ አይገለም · የታጠቀና የተቆጣ ወታደርን ስሜት አብርዶ መመለስ ትልቅ ፈተና ነበር ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ ከትናንት በስቲያ፣ በህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው…
ህገ-ወጥነትና ኢ-ስነምግባራዊነት የተጫናቸው የ”ሰንሴሽን ኮንዶም” ማስታወቂያዎች – ሰብለ አሰፋ (ጠበቃና የህግ አማካሪ)

Addis Admass ማስታወቂያ ወይም ማስተዋወቅ “ad vertere” ከሚለው የላቲን ቃል የመጣ ሲሆን ትርጉሙም፤ አእምሮን ወደ አንድ ምርት መሳብ/ሀሳብን ወደዚህ ምርት መቀየር ማለት ነው፡፡ ይህ የአንድን ሰው አእምሮአዊ አስተሳሰብና እምነት ወደ አንድ ምርት፣ አገልግሎት፣ ሀሳብ ለመሳብ ፤ ለማቅረብ ያለመ የማስተዋወቅ ድርጊት…

‹‹አፍሪካ ራስን የማጥፋት ዓመል የተጠናወታት አህጉር ናት›› Addis Admass ልቤ ያለው በኪነ ጥበብና በባህል ገደማ ነው፡፡ ግን ‹‹የጠሉት ይወርሳል፤ የፈሩት ይደርሳል›› እንዲሉ ሆኖ፤ የኪነ ጥበብና የባህል ጉዳዮችን ትቼ፤ በፖለቲካ ጉዳዮች ላይ ለማትኮር እገደዳለሁ፡፡ የመኖሬ ግብ አድርጌ የምመለከታቸውን ኪነ ጥበባዊና ባህላዊ…
የ29 ሚሊዮን ፌስቡክ ተጠቃሚዎች መረጃ ተሰርቋል

የኢንተርኔት ቁልፍ ሰባሪዎች የ29 ሚሊዮን ያህል የፌስቡክ ተጠቃሚዎችን አካውንቶች ሰብረው በመግባት መረጃዎቻቸውን መመንተፋቸውን ዴችዌሌ ዘግቧል፡፡ መረጃ መንታፊዎቹ፣ የፌስቡክ ተጠቃሚዎቹን ስም፣ የኢሜይል አድራሻና የስልክ ቁጥሮች ጨምሮ ሌሎች ድብቅ መረጃዎች ፈልፍለው ማግኘታቸውን የጠቆመው ዘገባው፤ ፌስቡክ ኩባንያ ጥቃቱ ለደረሰባቸው ደንበኞቹ የማስጠንቀቂ መልዕክቶችን እንደሚልክ…