ከአማራ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ የተሰጠ መግለጫ

ባለፉት ዓመታት በክልላችንም ሆነ በሀገራችን ሲከሰቱ በነበሩ ግጭቶች በርካታ ጉዳቶች መድረሳቸው ይታወሳል፡፡ እነዚህ ግጭቶች ካደረሱብን ሰብአዊ፣ ኢኮኖሚያዊ፣ ማህበራዊ እና ፓለቲካዊ ኪሳራ ለመወጣት በተደረገው ትግል በመላ ሀገራችንና ክልላችን የሰላም አየር መንፈስ ጀምሯል፡፡ ይሁን እንጂ የአማራ ብሔራዊ ክልል ከትግራይ ብሔራዊ ክልል ጋር…

ከቀትር በፊት አጀንዳው መታየት እንደ ጀመረ፣ “ሰበር ዜና: አንሡኝ፤ ለቀቅሁላችሁ፤ እንደፈለጋችሁ አድርጉት” ብለው ቢጠይቁም ፓትርያርኩ፣ አይነሡም፤ በማለታቸው አነጋግሮ ነበር፤ ካህናቱና የምእመናኑ አቤቱታ ቀርቦ ተሰምቷል፤ ለ13 ጊዜያት ያህል ወደ መንበረ ፓትርያርኩ በመመላለስ የተንገላቱበት ጉዳይ ምላሽ አግኝቷል፤ ፓትርያርኩ፣ መነሣታቸውን ቢቃወሙም፣ ሓላፊነት ይወስዳሉ…
የኢምፖርት ኤክስፖርት ቢዝነስ ) በሞኖፖል የተያዘው በቤተሰብ በተደራጁ የንግድ ተቋማት ነው (የፌደራል እምባ ጠባቂ ተቋም)

የፌደራል እምባ ጠባቂ ተቋም ባደረገው ጥናት መሰረት ኢትዮጵያ ወደ ውጭ የምትልከውንም ሆነ ወደ ሃገር ውስጥ የምታስገባውን (የኢምፖርት ኤክስፖርት ቢዝነስ ) በሞኖፖል የተያዘው በቤተሰብ በተደራጁ 5 ወይም 6 በሚሆኑ የንግድ ተቋማት አማካኝነት ነው ። ያ ማለት ከውጭ በሃምሳ ብር ያመጡትን እቃ…
“ለኦሮሞ ሕዝብ፣ ቤኒን ተደራጅቶ መጥቶብሃልና ምን ትጠብቃለህ፤ ለቤንሻንጉል ህዝብም ኦነግ መጣባችሁ የሚሉ አሉባልታዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች እንዲፈናቀሉ አድርጓቸዋል” ይላሉ

“ለኦሮሞ ሕዝብ፣ ቤኒን ተደራጅቶ መጥቶብሃልና ምን ትጠብቃለህ፤ ለቤንሻንጉል ህዝብም ኦነግ መጣባችሁ የሚሉ አሉባልታዎች በሺዎች የሚቆጠሩ ነዋሪዎች እንዲፈናቀሉ አድርጓቸዋል” ይላሉ… … በኦሮሚያና በቤኒሻንጉል አዋሳኝ አካባቢዎች ሲጀመር ትንሽ የመሰለው ግጭት እያደር እየሰፋ ውጥረቱን አክሮታል፡፡ የአካባቢው የመንግስት ሹማምንት እንደሚሉት በግጭቱ ተቸግረዋል፡፡ እያደር እየሰፋ…

ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የአሜሪካ ድምፅ ጋዜጠኞች በቢሯቸው ተቀብለው አነጋግረዋል።የአሜሪካ ድምፅ ለባለሞያዎቹ ሥልጠና ሲሰጥ ያገር ውስጥ ጋዜጠኞችንም ቢያካትት ፍላጎታቸው መሆኑን ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ አስታውቀዋል።  
እስቲ አይተ አባይ ጸሐዬን በራሳቸው ቃለ መጠይቅ እንሞግታቸው። (በአለማየሁ መንገሻ)

እስቲ አይተ አባይ ጸሐዬን በራሳቸው ቃለ መጠይቅ እንሞግታቸው። (በአለማየሁ መንገሻ) አይተ አባይ ጸሓዬ. ለHorn Affairs ድህረ ቴሌቭዥን አዘጋጅ ዳንኤል ብርሀኔ የተደረገላቸውን ቃለ መጠይቅ በጥሞና ተከታተልኩት ።የፕሮግራሙ ይዘት ጠቅለል ባለ መልኩ ሲፈተሽ ልክ እንደ ወይዘሮ አዜብ መስፍን እና በረከት ስሞን ቃለ…
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ መዋጮ መሰብሰብ መጀመሩን አበሰሩ

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ትረስት ፈንድ መዋጮ መሰብሰብ መጀመሩን አበሰሩ… የዛሬ ሁለት ወር ግድም በመላው ዓለም የሚገኘው የኢትዮጵያ ዳያስፖራ ማህበረሰብ በዳያስፖራ ትረስት ፈንድ መቋቋም እንዲያግዝ መጠየቃቸውን ያስታወሱት ጠቅላይ ሚኒስትሩ፣ በዛሬው ዕለት ፈንዱ ይፋዊ ሆኖ መመስረቱን እና በመላው ዓለም…
ከህግ ውጪ በሆነ መንገድ የፌዴራል ፖሊስ አባላት የኢትዮጵያ ብሔራዊ የባህል ማዕከል (ስብሰባ ማእከል)ሰብረው ገቡ

Sheger FM 102.1 ከህግ ውጪ በሆነ መንገድ የፌዴራል ፖሊስ አባላት ግቢ ውስጥ የሚገኘውን መጋዘኔን ሰብረው ገብተዋል ያለው የኢትዮጵያ ብሔራዊ የባህል ማዕከል (ስብሰባ ማእከል) የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን የእርምት እርምጃ እንዲወስድ በደብዳቤ ጠይቋል፡፡የፌዴራል ፖሊስ ኮሚሽን ከማዕከሉ የተፃፈው ደብዳቤ ደርሶኛል መፍትሄ እንዲሰጥበትም ለሚመለከተው…
በአላማጣ ከተማ በትግራይ ልዩ ሃይሎች የተገደሉ ሰዎች ሲቀበሩ ብርቱ ተቃውሞ ተሰማ

በአላማጣ ከተማ የማንነት ጥያቄ ባነሱ ነዋሪዎች እና የታጠቀ ልዩ ኃይል መካከል በተፈጠረ ግጭት ትናንት የተገደሉ ሰዎች ዛሬ ሲቀበሩ ብርቱ ተቃውሞ ይሰማ እንደነበር ነዋሪዎች ተናገሩ። በትናንቱ ግጭት የሞቱት ሰዎች ቁጥር በውል ዐይታወቅም። የተለያዩ ምንጮች ከስድስት እስከ ዘጠኝ ሰዎች መገደላቸውን ብሎም 17…