ለዩናይትድ ስቴትስ ዴሞክራቲክ ፓርቲ የአመራርና ታዋቂ ሰዎች በፖስታ ቤት የተላኩ ተጨማሪ ሁለት ቦምቦች ዛሬ ሲገኙ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ማለዳ ላይ ባወጡት የትዊተር መልዕክት መገናኛ ብዙኃኑን ኮንነዋል።

ልጆቻቸውን ወደ ትግራይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ወላጆች ሥጋት እንዳያድርባቸው የክልሉ ርዕሰ – መስተዳድር ዶ/ር ድብረፅዮን ገብረሚካኤል አሳስበዋል፡፡

ልጆቻቸውን ወደ ትግራይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ወላጆች ሥጋት እንዳያድርባቸው የክልሉ ርዕሰ – መስተዳድር ዶ/ር ድብረፅዮን ገብረሚካኤል አሳስበዋል፡፡

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 15/2011) አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴ የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት በመሆን በዛሬው እለት ተሰየሙ። በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በተካሄደው ስነ ስርአት የኢፌዴሪ 4ኛ ፕሬዝዳንት የሆኑት ሳህለወርቅ ዘውዴ በዲፕሎማትነት የረዥም አመታት ልምድ አዳብረዋል። ከንግስት ዘውዲቱ ወዲህ የመጀመሪያዋ እንስት ርዕሰ ብሔርም ሆነዋል። በ1942 አዲስ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 25/2011) አስተዳደራዊና የማንነት ጥያቄዎችን በሚያነሱ ዜጎች ላይ በየትኛውም መንገድ የሚወሰደው የሃይል ርምጃ ተቀባይነት የለውም ሲል ሰማያዊ ፓርቲ መግለጫ አወጣ። ፓርቲው ዛሬ በአዲስ አበባ በሰጠው ጋዜጣዊ መግለጫ የአዲስ አበባ ነዋሪን የመደራጀት መብት እንዲከበር፣ የራያ የማንነት ጥያቄ አስቸኳይ ምላሽ እንዲሰጠው፣…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 15/2011)በምዕራብ ሐረርጌ ሜኤሶ ወረዳ የሚገኘው የአሰቦት ገዳም መነኮሳት የድረሱልን ጥሪ እያሰሙ ነው ተባለ። በታጣቂዎች ተከበናል፣ለቃችሁ ውጡ ተብለናል፣ የሚደርስልን የለም የሚሉት የገዳሙ መነኮሳት በተኩስ ድምጽ ተሸብረናል በማለት ለኢትዮጵያ ህዝብ ጥሪ አቅርበዋል። ፋይል ከጥቅምት ሰባት ጀምሮ ለአንድ ሳምንት ማንነታቸው ያልታወቁ…
የራያ ተወላጆች በአላማጣና ቆቦ መንገዶችን ዘጉ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 17/2011) የራያ ተወላጆች በትግራይ ልዩ ሃይል አፈሳው መቀጠሉን በመቃወም በአላማጣና ቆቦ መንገዶች መዝጋታቸው ተገለጸ። በተለይ ወደ መቀሌ የሚወስዱ መንገዶችን በድንጋይና በግዙፍ እንጨቶች በመዝጋት የተሽከርካሪ እንቅስቃሴ እንዲገታ መደረጉን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ፋይል የራያ እናቶች ታፍሰው የተወሰዱ ልጆቻቸው እንዲፈቱ በመጠየቅ…
የአፋር ልዩ ሃይል የተቃውሞ ሰልፍ ባደረጉ ወጣቶች ላይ ጉዳት አደረሰ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 25/2011) በአዋሽ ሰባተኛ የአፋር ልዩ ሃይል የተቃውሞ ሰልፍ ባደረጉ ወጣቶች ላይ ከፍተኛ ድብደባ መፈጸሙ ተገለጸ። በአፋር ክልል የተጀመረው ህዝባዊ ተቃውሞ በቀጠለበት በዚህን ወቅት ልዩ ሃይሉ አዋሽ ሰባተኛ ላይ የወሰደው ርምጃ ቁጣን ቀስቅሷል። በርካታ ወጣቶች ከፍተኛ ጉዳት እንደደረሰባቸው የአይን…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 15/2011)በምስራቅ ሃረርጌ አወዳይ ውጥረት መከሰቱ ተገለጸ። ከሀረር ከተማ መግባትና መውጣት እንዳልተቻለም ዘግይቶ የደረሰን መረጃ አመልክቷል። ፋይል በአወዳይ የተከሰተው ግጭት በአካባቢው ባሉ ስርዓት አልበኞች ከተወሰደ የተሽከርካሪዎች እንቅስቃሴ ገደብ ጋር የተያያዘ መሆኑንም ለማወቅ ተችሏል። ከሃረር፣ ድሬዳዋና ወደሌሎች አካባቢዎች ለመንቀሳቀስ እንዳልቻሉ…

የኢትዮጵያ ፕሬዝዳንት ሆነው ስለ ተሾሙት አምባሳደር ሳህለወርቅ ዘውዴን ለረዥም ጊዜ አብረዋቸው የሰሩ የቀድሞ ባልደረቦቻቸው የተለያየ ነገር ሲናገሩ የማያውቋቸው ሴቶችም ፕሬዝዳንት ሆነው ስለመሾማቸው የሚሉት አላቸው።…