በዱራሜከተማ ደቡብ ኢትዮጵያ ስራ እንዲሰጣቸው በሰላማዊ ሰልፍ የጠየቁ የዩኒቨርስቲ ምሩቃን በፖሊሶች ተደበደቡ

(ኢሳት – ጥቅምት 16 ቀን 2011 ዓ/ም) – በከምባታ ጠምባሮ ዞን ካለፉት 4 ዓመታት ወዲህ በተለያዩ ዩኒቨርስቲዎች ተመርቀው ስራ ያጡ ወጣቶች ወደ ዞን መስተዳደር ምክር ቤት ማምራታቸውን ተከትሎ በፖሊሶች ድብደባ ተፈጽሞባቸዋል። ተማሪዎቹ ቀደም ብለው ጥያቄያቸውን ለመስተዳድሩ አቅርበው ለዛሬ አርብ ተቀጥረው…
በጎጅ ቆለላ ወረዳ የአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ምሁርና ረዳቱ በ አከባቢው ወጣቶች ተደብድበው በግፍ ተገደሉ።

የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲው ምሁር አቶ ወሰን ታፈረ በድንጋይ ተቀጥቅጦ የሞተበት የጎጅ ቆለላ ወረዳ የመንግስት ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች የፌስቡክ ገፅ ነው ። እንደ ኮሙኒኬሽን ፅ/ቤቱ መረጃ ፡ ጥቅምት 13 ከቀኑ 7 ሰአት ላይ በትራኮማና በአንጀት በሽታ ዙሪያ ጥናት ለማድረግ የሄደው የአዲስ አበባ…
ሣሕለ ወርቅ ዘውዴ የመጀመርያዋ ሴት ርዕሰ ብሔር አይደሉም – ከሣሕለ ወርቅ የገዘፈ ሰልጣን የነበራቸው ሴቶች ነበሩ! (አቻምየለህ ታምሩ)

ሣሕለ ወርቅ ዘውዴ የመጀመርያዋ ሴት ርዕሰ ብሔር አይደሉም። ከሣሕለ ወርቅ የገዘፈ ሰልጣን የነበራቸው ሴቶች ነበሩ! (አቻምየለህ ታምሩ) የኢትዮጵያን እድሜ ከወያኔ የአገዛዝ ዘመን ጀምረው የሚቆጥሩ እንደ BBC News Amharic አይነት ጋዜጠኞች ወይዘሮ ሣሕለ ወርቅ ዘውዴን የመጀመሪያዋ ሴት የኢትዮጵያ ርዕሰ ብሔር እያደረጓቸው…

የምሁራን ኀላፊነትና ሚና *** ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) **** ምሁር ማን ነው? ምሁርነት ምንድነው? የምሁራን ኀላፊነትና ሚነስ? የሚሉት ጥያቄዎች በጣም ሰፊ ክርክር የሚነሳባቸውና አንድ ያለቀለት ሁሉን የሚያስማማ መልስ ለመስጠት የሚያስቸግሩ ጥያቄዎች ናቸው፡፡ እንደ አንቶኒዮ ግራምሺ ያሉ ሊቃውንት እንደሚነግሩን የምሁራኑ ኀይል የሐሳብና…

ለአሜሪካ ዴሞክራቲክ ፓርቲ የአመራርና ታዋቂ ሰዎች በፖስታ ቤት የተላኩ ተጨማሪ ቦምቦች ተገኙ ለዩናይትድ ስቴትስ ዴሞክራቲክ ፓርቲ የአመራርና ታዋቂ ሰዎች በፖስታ ቤት የተላኩ ተጨማሪ ሁለት ቦምቦች ዛሬ ሲገኙ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ ማለዳ ላይ ባወጡት የትዊተር መልዕክት መገናኛ ብዙኃኑን ኮንነዋል።በቦምቦቹ ምንጭ ላይ…
አዲሱ የሱማሌ ክልል መስተዳድር የለውጥ ሂደቱን በሚያደናቅፉ ሃይሎች ላይ እርሚጃ በመውሰድ የህግ የበላይነትን ማስጠበቅ ይኖርበታል!

አዲሱ የሱማሌ ክልል መስተዳድር የለውጥ ሂደቱን በሚያደናቅፉ ሃይሎች ላይ እርሚጃ በመውሰድ የህግ የበላይነትን ማስጠበቅ ይኖርበታል! “ለብዙ ዓመታት በአማራው ላይ ስር የሰደዱ አሉታዊ ስብከቶች ስለነበሩ፤ የመጀመሪያ ልዑካን ቡድናችንን በቅርቡ ወደ አማራ ክልል እንዲሄድ እናደርጋለን” ሙስጠፋ መሐመድ ዑመር የሶማሊ ክልል ፕሬዝዳንት ራስን…

በቢሸፍቱ የ12ኛ ክፍል ተማሪ የተለያዩ አገልግሎቶች ክፍያን በተንቀሳቃሽ ስልክ ወይም በኮምፒውተር መክፈል የሚያስችል መተግበሪያ ሰርታለች ፡፡

ልጆቻቸውን ወደ ትግራይ ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚልኩ በየትኛውም የሀገሪቱ ክፍል ያሉ ወላጆች ሥጋት እንዳያድርባቸው የክልሉ ርዕሰ – መስተዳድር ዶ/ር ድብረፅዮን ገብረሚካኤል አሳስበዋል፡፡የትምህርቱን ዘመን ሰላማዊ ለማድረግ እየተካሄደ ያለው ዝግጅት እየተጠናቀቀ መሆኑን ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ የገለፁት የክልሉ ፕሬዚዳንት ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ…