አቶ ሙስጠፋ ኡመር  ከቃል ባለፈ ቢሰራቸው መልካም የሆኑ ጉዳዮች – ሚኪ አማራ

  አዲሱ የሶማሌ ክልል ፕሬዝደንት ሙስጠፋ ኡመር በአማራ ላይ የተነዛዉ ፕሮፖጋንዳ ትክክል አይደለም ማለቱ ይበል የሚያስብል ነዉ፡፡ የልኡካን ቡድንም ወደ ወቅቱ የፖለቲካ ሴንተር ወደሆነችዉ (ባህርዳር) ይዘዉ እንደሚጓዙ ተናግረዋል፡፡ አማራ ላይ የተነዛዉ ፕሮፖጋንዳ ኢትዮጵያ ብቻ አይደለም ለአዉሮፓዉያን እና አሜሪካዉያን ሁሉ የተሰበከ…

በአጭር ጊዜ ውስጥ በተለይም በአማራ ክልል ተደራሽነቱን ያሰፋው በወጣት አመራሮች የሚመራው የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በአፋር ክልል በአፋሮች ላይ እየተፈጸመ ያለው ኢሰባአዊና ሕገ ወጥ እርምጃ አዉግዟል። የአፍር ህዝብ ለኢትዮጵያ አንድነይ ያደረገውና የከፈለውን ትልቅ መእስዋትነት በመረጃ ያስቀመጠው የአብን መግለጫ አፋሮች ለፍትህ፣…
ሸዋን ያላሳተፈ ፖለቲካ – መሐመድ አሊ

(አቶ መሐመድ አሊ የቀድሞ ቅንጅት ከፍተኛ አመራር የነብሩ ሲሆን፣ ቅንጅት ተክቶ በወ/ት ብርቷን ሚድቀሳ የሚመራው የአንድነት ፓርቲ የብሄራዊ ምክር ቤት ሰብሳቢ ሆነው የሰሩ ናቸው። አቶ መሐመድ የሕግ ባለሞያና በኢትዮጵያ ጉዳይ ላይ የሚጦምሩ ጦማሪ ናቸው) ሸዋን ያላሳተፈ ፖለቲካ sense አይሰጥም። “የኢትዮጵያን…

ዐቢይ ኢትዮጵያዊ ሥጋዊ ወመንፈሳዊ የኢትዮጵያ ሕዝብ እና መንግሥት ለሠላም እና ለፍቅር ያለማንም ጣልቃ ገብ እየተደራደሩ ነው፤ ዳኛው ደግሞ ሕዝብ ብቻ ነው፤ክቡር ጠ/ሚ ዶ/ር ዐቢይ አህመድ፤በፍቅር ልሳን የኢትዮጵያን ሕዝብ ይዘው መጓዝ ከጀመሩ ማግሥት፤የ”ሶስተኛው-እጅ-ሕውሃት”ምን እያደረገ እንደሆነ፤ የኢትዮጵያ ሕዝብ ጠንቅቆ ያውቃል። ለሕዝብ በንግግርዎ…
የመንጋ ፍርድ ይውደም !!! ሕግ ይከበር !!!!!!! #ግርማ_ካሳ

በምእራብ ጎጃም የዚያው አካባቢ ተወላጅ የሆኑ ምሁራን፣ ሕዝብን ለማገልገል ሄደው፣ እዚያ ባሉ ጉጅሌዎች ተደብድበው ሞተዋል። የሞቱ ወገኖቼን ነፍስ ይማር እያሉ፣ ድርጊቱ አሳፋሪ ብቻ ሳይሆን አንገት የሚያስደፋ መሆኑ ለመግለጽ እወዳለሁ። ለሌላው መቀጣጫ እንዲሆን ይሄን የፈጸሙ በአስቸኳይ ተይዘው ለፍርድ መቅረብ ብቻ ሳይሆን…
በኦሮሞ ክልል ሽብርና የመንግስት ዝምታ #ግርማ_ካሳ

ወደ ኢሉባቡር በጉኖ በደኖ ዞን ደደሳ ወረዳ ዜጎች እየተፈናቀሉ ነው። በተለይም አማራዎች ከጥቅምት 10 ቀን 2011 ዓም ጀምሮ ቤታቸው ሲቃጠል እንደሰነበተና ዛሬ አዳሩን እሩምታ ሲተኮስባቸው እንዳደረ ጋዜጠኛ ጌታቸው ሽፍራው ሸግቧል። እንደ ጋዜጠኛው ዘገባ በተለይም በጨረቻ በቡርቃ ጃላላና በመደሚስት በ ሁኔታዎች…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በአዲስ አበባ ሲካሄድ የቆው ስምንቱ የምስራቅ አፍሪካ ሀገራት የተሳተፉበት የሰራተኞች ማህበር ኮንፈዴሬሽን ጉባኤ ፕሬዝዳንቱን እና ዋና ፀሀፊውን በመምረጥ ዛሬ መጠናቀቁ ተገልጿል። በጉባኤውም ከኢትዮጵያ አቶ ካሳሁን ፎሌ በዋና ፀሀፊነት እና በፕሬዝዳንትነት ከኤረትራ አቶ ተከሰተ ባይረን…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ በራያ እና አካባቢው የሰላም ጉዳይ ዙሪያ ከከፍተኛ የመንግስት ሃላፊዎች ጋር ተወያይተዋል። ጠቅላይ ሚንስትር ዶክተር አብይ አህመድ በዛሬው ዕለት ከምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቅ መኮንን፣ ከኢፌዴሪ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 17፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) በ2011 የትምህርት ዘመን በሃረማያ ዩነቨርሲቲ ለተመደቡ አዲስ ገቢ ተማሪዎች በአካባቢው እና በዩንቨረሲቲው ማህበረሰብ አባላት አቀባበል ተደረጎላቸዋል። ከጥቅምት 13 እስከ 15 ቀን 2011 ዓ.ም ነባር ተማሪዎችን የተቀበለው ዩንቨርሲቲው በዛሬው እለትም አዲስ ገቢ ተማሪዎችን መቀበል ጀምሯል።…
የአእላፋት ድምፅ ኅብረቱ: የቤተ ክርስቲያን አስተዳደር ለውጥ አቋሙን ለቅዱስ ሲኖዶስ አስረዳ፤ “መክረን እናስታውቃችኋለን” /ቅዱስ ፓትርያርኩ/

ኹለንተናዊ ለውጥ ያመጣል የተባለ መሪ ዕቅድ እንዲተገበር ተወስኗል፤ ከፍተኛ ባለሞያዎችን በማስተባበር በትግበራ ሒደቱ ለመሳተፍ ዐቅዷል፤ የለውጡ ተስፋና ምልክት እስከ ግንቦት መታየት እንዲጀምር ጠይቋል፤ የምእመናን ተሳትፎ የሚያድግበት ሥርዓት እንዲዘረጋ አመልክቷል፤ *** (አዲስ አድማስ፤ ቅዳሜ ጥቅምት ፲፯ ቀን ፳፻፲፩ ዓ.ም.) ለኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ…

ENA : የሞጆ ደረቅ ወደብና ተርሚናል ቀልጣፋ አገልግሎት እየሰጠ አይደለም ሲሉ ተገልጋዮች ቅሬታቸውን ገለጹ። የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክ አገልግሎት ድርጅት በበኩሉ ወደቡ ባለበት የማሽን እጥረት ምክንያት ኮንቴይነርን ለጉምሩክ ፍተሻ የማቅረብ ስራ ላይ ተደጋጋሚ ቅሬታ እየቀረበ መሆኑን አምኗል። የሞጆ ደረቅ ወደብ…