በአማራ ክልላዊ መንግስት በሰሜንና ደቡብ ጎንደር ዞኖች ጉብኝት በማድረግ ላይ የሚገኘው: በጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የተመራውና ምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ የአማራ ብ/ክ/መ ፕሬዚዳንት አቶ ገዱ አንድአርጋቸው እና ሌሎችም የስራ ኃላፊዎች የሚገኙበት ልዑክ ከሰዓት በኃላ ላይ ወደ ላሊ-በላ…

የዛሬው ሰልፍ፡ ዶ/ር አብይን ለመቃወም ወይም ለመጠየቅ? ኦሮማራን ለማጠናከር ወይስ ለማፍረስ? ======(ስዩም ተሾመ)============= በዛሬው እለት በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ሰላማዊ ሰልፎች ተካሄደዋል፡፡ በሰልፉ የተላለፉት መልዕክቶች ለብዙዎች ጠብ-አጫሪ፣ ፀረ-አብይ፣ አክራሪነት እና ፀረ-ህገመንግስት፣… በተለይ ደግሞ ፀረ_ኦሮማራ ሊመስሉ ይችላሉ፡፡ በእርግጥ አንዳንድ መፈክሮች አግባብ…

በቡኖ በደሌ ደዴሳ ወረዳ ያሉ ዜጎች ከጥቅምት 10/2011 ዓም ጀምሮ ቤታቸው ሲቃጠል ሰንብቷል። ከትናንት ማታ ጀምሮ ጥቃቱ ስለተጠናከረና ቤታቸውም ስለተቃጠለ ሶስት ቀበሌ ውስጥ የሚኖሩ በርካታ ዜጎች ተፈናቅለዋል። በአሁኑ ወቅት በቡርቃ ጃለላ ቀበሌ ሜዳላይ ዳስ ሰርተው ይገኛሉ። ከተለያዩ የኦሮሚያ አካባቢዎች ተፈናቅለው…