በአፋር ክልላዊ መንግሥት መቀመጫ ሰመራ ከተማ ዛሬ የተካሄደ ሰላማዊ ሰልፍን ለመበተን የክልሉ ልዩ ኃይሎች ወሰዱት በተባለ እርምጃ ቢያንስ 10 ሰዎች መጎዳታቸውን የከተማይቱ ነዋሪዎች ገለጹ። በሰላማዊ ሰልፉ ከተሳተፉት ውስጥ ቢያንስ ሃምሳ ያህሉ ታስረዋልም ብለዋል። በሰላማዊ ሰልፉ ላይ የተሳተፉ፣ ስማቸው እንዳይገለጽ የጠየቁ…
በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች ሰላማዊ ሰልፍ እየተካሄደ ነው።

በተለያዩ የአማራ ክልል ከተሞች የመልካም አስተዳደርና የፍትሕ ጥያቄ ያነገቡ ነዋሪዎች አደባባይ ለሰልፍ ወጥተዋል።በራያ ፣ ወልቃይት ፣ ጣና ፣ ሐረር ፣ወልድያ ፣ ደሴ እና ሌሎች የኢትዮጵያ ክፍሎች በዜጎች ላይ የሚፈጸመውን  የመልካም አስተዳደር ችግርና በደል በማውገዝ ተቃውሞቸውን በሰልፍ እየገለጹ ነው።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ በጣና ሀይቅ ጉዳት እያደረሰ የሚገኘውን የእንቦጭ አረም ወረራ ጎበኙ ዛሬ ጠዋት ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ:- * ከምክትል ጠቅላይ ሚንስትር አቶ ደመቀ መኮንን፣ * ከአማራ ብሄራዊ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት ከአቶ ገዱ አንድአርጋቸው፣ * ከዶ/ር አምባቸው…

በክፍል ሁለት ቀጣይና መደምደሚያ ቃለ ምልልሳችን፤ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር ደመቀ መኮንን ከመምህርነት ወደ ፖለቲካው ዓለም እንደምን ተስበው እንደዘለቁ፤ ወደ ቁጥር ሁለት የሥልጣን እርከን ላይ እንዴት እንደደረሱ፤ በምን ሳቢያ “አባ መላ” እንደተሰኙ፤ ባለፉት ሶስት የለውጥ ንቅናቄ ዓመታት የነበሩትን ፈታኝ ሁኔታዎች፣ የእሳቸውን…

የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በቅርብ ቀን በ4 የአውሮፓ ሀገራት ህዝባዊ ውይይቶችን ያካሂዳል!! የአማራ ብሄራዊ ንቅናቄ (አብን) በአራት ትላልቅ የአውሮፓ ከተሞች ህዝባዊ ውይይት ሊያካሂድ ነው፡፡ የአማራ ተወላጆችና ሌሎችም የንቅናቄው ደጋፊ ኢትዮጵያውያን ሁሉ በየከተሞቹ በሚደረጉት የውይይት መድረኮች ትግኙ ዘንድ በአክብሮት እንጋብዛለን፡፡ November…

ለአፋር ሕዝብ ያለን አጋርነት በተመለከተ ከአማራ ብሔራዊ ንቅናቄ (አብን) የተሰጠ መግለጫ ***** የአፋር ሕዝብ በኢትዮጵያዊነቱና በነፃነቱ እንደማይደራደር እና ገድሉም በታሪክ ማኅደር በደማቅ ቀለም የተፃፈ ሕዝብ ነው። የአፋር ወገኖቻችን የኢትዮጵያዊነታቸውን ጥልቅ ፍቅር ሲገልፁት «አረንጓዴ፣ ቢጫና ቀዩን የኢትዮጵያ ሰንደቅ ዓላማ እንኳን እኛ…

የአማራ ጠላቶች ዕንቅልፍ አጥተዋል፣ የማይታወቅ ነ.አ.ድ. የተባለ ድርጅት በአማራ ስም አቋቁመዋል!! ትላንትን ስናስታውስ ወያኔ ጠፍጥፎ የጫነብን ብ.አ.ዴ.ን የዛሬው አዴፓ ያደረሰብንን ዘርፈ ብዙ ጥፋቶች ምን ግዜም አንረሳውም። በማንነታችንና አገሪቱን በሁለት እግሮችዋ በነፃነት እንድትቆም የከፈልንው መስዋዕትነት ወደ ሁዋላ ተሽቀንጥሮ በጠላትነት ተፈርጀን ስንደቆስ…
የኢትዮጵያ ባንዲራ በአየርላንዱ ክለብ ቦሄሚያን መለያ ሆኖ ይፋ መደረጉ አነጋጋሪ ሆነ።

የኢትዮጵያ ባንዲራ በአየርላንዱ ክለብ ታትሟል! የአየርላንዱ የእግር ኳስ ክለብ ቦሄሚያን በቀጣዩ የ2019 የውድድር አመት ከሜዳው ውጪ ጨዋታ በሚያደርግበት ጊዜ የሚለብሰውን መለያ ሰሞኑን ይፋ አድርጓል። የክለቡ መለያም በጣም አነጋጋሪ ሆኗል። ክለቡ በመለያው ላይ ከፊት የሬጌ ሙዚቃ ንጉስ ቦብ ማርሌይን ምስል ያኖረ…