(ኢሳት ዜና) የአካባቢው ነዋሪዎች እንደገለጹት ካለፈው አርብ ጀምሮ በኦነግ ስም በሚንቀሳቀሱ ታጣቂዎች ላይ የመንግስት ወታደሮች በወሰዱት እርምጃ በብዙ ታጣቂዎች ላይ የሞትና የመቁሰል አደጋ ደርሷል። የኦነግ ወታደሮችን ትጥቅ መፍታት የተቃወሙ ወጣቶች በየአካባቢው የተቃውሞ ሰልፎችን ሲያደርጉ ሰንብተዋል። በምዕራብ ወለጋ ዞን በሚገኙ የተለያዩ…
ከወልቃይት ጠገዴ የተፈናቀሉ ወጣቶች በጠ/ሚ ቢሮ ድምፃቸውን ለማሰማት አዲስ አበባ ደርሰዋል።

ከወልቃይት ጠገዴ የተፈናቀሉ ወጣቶች በጠ/ሚ ቢሮ ድምፃቸውን ለማሰማት አዲስ አበባ ደርሰዋል። የወልቃይት የማንነተ ጉዳይ አስመላሽ ኮሚቴ ቁጥራቸው ከ170 በላይ የሆኑ የወልቃይት ጠገዴን ተፈናቃዮች ከጎንደር ወደ አዲስ አበባ በሶስት አውቶብሶች ሞልቶ “ማንነታችን ይከበር ” መንግስት ለጥያቄዎችቻን ባፋጣኝ መልስ ይስጠን ” ልማለትና…

በምዕራብ ኦሮሚያ በሚገኙ አካባቢዎች ትናንትናና ዛሬ ግጭት መካሄዱን የአካባቢው ነዋሪዎች ለቢቢሲ ገለፁ። የተኩስ ድምፅ እስከ ዛሬ ጠዋት ድረስ ይሰማ እንደነበርና የተጎዱ ሰዎች እንዳሉም የሆስፒታል ምንጮች አረጋግጠዋል።…
የትምህርት ፖሊሲ ማሻሻያ ፍኖተ-ካርታ በጥድፊያ?! – ሌላ ትውልድ “እንዳንገድል!” (ከአብዱራህማን አህመዲን)

የትምህርት ፖሊሲ ማሻሻያ ፍኖተ-ካርታ በጥድፊያ?! – ሌላ ትውልድ “እንዳንገድል!” (ከአብዱራህማን አህመዲን – የቀድሞ የፓርላማ አባል)  Addis Admass የዛሬ አንድ ዓመት ተኩል ገደማ “ዩኒቨርሲቲዎቻችን ከፍተኛ የትምህርት ተቋማት ወይስ ከፍተኛ የዝርፊያ ተቋማት?” በሚል ርእስ አንዲት ጽሁፍ አዘጋጅቼ በጋዜጣም በኢንተርኔትም አሰራጭቻት ነበር፡፡ ጽሁፉን…
ጋሞ ጎፋ ዞን መምህራን ለታላቁ የኢትዮዽያ ህዳሴ ግድብ ከደሞዛቸው እየተቆረጠ የተሰበሰበው 30 ሚሊዮን ብር እንዲመለስ  ከነገ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ ለማደረግ መዘጋጀታቸውን አስታወቁ።

ጋሞ ጎፋ ዞን መምህራን ለታላቁ የኢትዮዽያ ህዳሴ ግድብ ከደሞዛቸው እየተቆረጠ የተሰበሰበው 30 ሚሊዮን ብር እንዲመለስ ለመጠየቅ ከነገ ጀምሮ የስራ ማቆም አድማ ለማደረግ መዘጋጀታቸውን አስታወቁ።   መምህራኖቹ ገንዘባቸው እንዲመለስ የጠየቁት ለታለመለት አላማ አልዋለም የሚል ጥርጣሬ ስላደረባቸው ነው።
ለወራት በውሃ ጥም ስትቃጠል የከረመችው ሐረር በፈረቃ ውሃ ማግኘት መጀመሯ ተሰምቷል

ለወራት በውሃ ጥም ስትቃጠል የከረመችው ሐረር በፈረቃም ቢሆን ውሃ ማግኘት መጀመሯ ተሰምቷል። ባለፈው ሳምንት ሐረር ከተማ ያሉ ሰፈሮች እስከ ዘጠኝ ወር ድረስ ውሃ ሳያገኙ እንደቆዩ መዘገባችን ይታወሳል፤ የሐረር ከተማ ሰዎችም የድረሱልን ጥሪ አቅርበው ነበር። የሐረሪ ክልል ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን ሥራ…
በጦላይ ቆይታዬ የተማርኩት፣ የታዘብኩት፣ የተገነዘብኩት…  (በናፍቆት ዮሴፍ)

Addis Admass አፈወርቅ አምበሌ ተወልዶ ያደገው እዚሁ አዲስ አበባ ፍልውሃ አካባቢ ነው፡፡ የአንደኛና ሁለተኛ ደረጃ ትምህርቱን ካጠናቀቀ በኋላ በጅማ ዩኒቨርሲቲ በሜዲካልላብራቶሪ ዲፕሎማውን እንዳገኘ ይናገራል፡፡ በተመረቀበት ሙያ ለአንድ ዓመት ያህል በቦንጋ አካባቢ ከሰራ በኋላ ከወንድሙ ጋር ነጻ የትምህርት ዕድል አግኝተው ወደሩሲያ…
የህወሓት መስራች፣ የመጀመሪያው የትግራይ ክልላዊ መንግስት ፕሬዚዳንት አቶ ገብሩ አሥራት በወቅታዊ ጉዳዮች ላይ ምን ይላሉ?

Addis Admass • ሁሉም የኢህአዴግ ድርጅቶች ከመቼውም ጊዜ በላይ ፅንፈኛ ብሔርተኛ ሆነዋል • የኢህአዴግ አመራር ለውጥ እንዲመጣ ያስገደደው፣የአንድ አካባቢ ትግል ብቻ አይደለም • አዴፓ እና ኦዴፓ በአብዮታዊ ዲሞክራሲ ላይ ቁርጥ ያለ አቋም አልወሰዱም • በሌሎች የሃገሪቱ አካባቢዎች እስረኞች ሲፈቱ በትግራይ…