በነገዉ እለት ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በፍራንክፉርት «ኮሜርስ አሬና» በተባለዉ ስቴዲየም ከኢትዮጵያዉያንና ትዉልድ ኢትዮጵያዊያን ጋር ይገናኛሉ።

DW Amharic : በነገዉ እለት ጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ በፍራንክፉርት «ኮሜርስ አሬና» በተባለዉ ስቴዲየም ከኢትዮጵያዉያንና ትዉልድ ኢትዮጵያዊያን ጋር ይገናኛሉ። ተሳታፍዎቹ ከጀርመን ብቻ ሳይሆን ከተለያዩ የአዉሮጳ አገራት በዝግጅቱ ላይ ለመታደም እንደሚመጡም ታዉቋል። በዝግጅቱ ላይ ወደ 25 ጥያቄዎች ለጠቅላይ ሚንስትር ዶ/ር ዐብይ እንደሚያቀርብ…

በአሜሪካ ኤምባሲ አዘጋጅነት ለወራት የዘለቀው አገር አቀፍ የፈጠራ ውድድር አሸናፊዎቹ ታውቀው ባለፈው ቅዳሜ ተጠናቅቋል። በውድድሩ ወጣቶች በማኅበረሰባቸው ያስተዋሉትን ችግር ለመፍታት ያስችላል ያሏቸውን የፈጠራ ሥራዎች አቅርበዋል። ለመጨረሻው ውድድር ከቀረቡ 31 ፕሮጀክቶች ውስጥ ሦስቱ ተመርጠውም ሽልማት ተበርክቶላቸዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አሕመድ ስለሚያራምዱት የተሀድሶ ለዉጥ በጀርመን ማብራሪያና ገለጻ ይሰጣሉ; ጠቅላይ ሚኒስትሩ በበርሊን ከአንድ ቀን ጉብኝት በኋላ ወደ ፍራንክፈርት ከተማ ተጉዘዉ ከመላዉ አዉሮጳ ለሚሰበሰቡ ኢትዮጵያዉያን እና ትዉልደ ኢትዮጵያዉያን ስለሚያራምዱት የታህድሶ ለዉጥ ማብራርያና ገለጻ ይሰጣሉ ተብሎ ይጠበቃል። የዶ/ር ዐብይ አህመድ…
በምዕራብ ወለጋና በቄለም ወለጋ የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ አካላት እጃቸውን መሰብሰብ አለባቸው:- አቶ ለማ መገርሳ

በምዕራብ ወለጋና በቄለም ወለጋ የሚንቀሳቀሱ የታጠቁ አካላት እጃቸውን መሰብሰብ አለባቸው:- አቶ ለማ መገርሳ በምዕራብ ወለጋና ቄለም ወለጋ ዞኖች በኦነግ ስም ታጥቆ የሚንቀሳቀስና ህዝቡን ለችግር እየዳረገ ያለው አካል እጁን መሰብሰብ አለበት ብለዋል የኦሮሚያ ክልል ፕሬዝዳንት አቶ ለማ መገርሳ፡፡ ፕሬዝዳንቱ መንግስት ይህንን…

የሀገር ጉዳይ ይመለከተናል ያሉ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን በሳምንቱ መጨረሻ በለንደን በተካሄደ ስብሰባ ላይ ተሳትፈው ተወያዩ። የውይይቱን መድረክ በለንደን ከሚገኘው የኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር በመተባበር ያዘጋጀውኢትዮጵያ ለአዎንታዊ ለውጥ በሚል የተመሰረተ አካል ነው። የትናንቱ ስብሰባ ኢትዮጵያ አሁን በጀመረችው የለውጥ ሂደት ውስጥ ለሚታዩ…