ላለፉት ሰባት ዓመታት የጋምቤላ ሕዝብ አንድነት ዴሞክራሲዊ ንግናቄ (ጋሕአዴን) ሊቀመንበርና የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር የነበሩት ጋትሉዋክ ቱት ከፓርቲው ሊቀመንበርነታቸው “በፈቃዳቸው” ለቅቀዋል። ከእርሳቸው ጋር አብረው ምክትላቸው ሰናይ አክዎርም ከፓርቲው ምክትል ኃላፊነታቸው እንደዚሁ በፈቃዳቸው ለቅቀዋል። በምትካቸው የክልሉ የሥነምግባርና ጸረ-ሙስና ኃላፊ ዑመድ ዑጁሉ ሊቀመንበር፤…

አውስትራሊያ ውስጥ ኑሮን ለማቃናት የሹፍርና ክህሎት አስፈላጊ ነው። የመንጃ ፈቃድ ለማግኘት ሂደቱና የጊዜ ርዝመቱ በየስቴትና ክፍለ ግዛቱ የተለያየ ነው። ወጣት ለማጅ ሾፌሮች የመንጃ ፈቃድ ለማግኘት ረዘም ያለ ጊዜ ለመቆየት ግድ ሲሰኙ፤ ጎልማሳ ሾፌሮችና የውጭ አገር መንጃ ፈቃድ ላላቸው ግና ሂደቱ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 21/2011) አለም ባንክ ለኢትዮጵያ የ1 ነጥብ 2 ቢሊየን ዶላር ድጋፍና ብድር አጸደቀ። ከገንዘቡ መካከል 6 መቶ ሚሊየኑ ብድር ሆኖ ቀሪው ደግሞ እርዳታ መሆኑ ተነግሯል። ድጋፉና ብድሩ የጸደቀው የባንኩ ስራ አስፈጻሚ ቦርድ ባካሄደው ስብሰባ መሆኑን ዘገባዎች አመልክተዋል። የአለም ባንክ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 21/2011) የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ተነስተው በምትካቸው አዲስ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት እንደሚሾም ተገለጸ። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ እንዳስታወቀው ፓርላማው በነገ ውሎው አዲስ የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንት ይሾማል። በአሁኑ ወቅት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት በመሆን…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 21/2011)ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በብሔር ሳንከፋፈልና አንድ ሆነን በመስራት ሃገራችንን እናበልጽግ ሲሉ ጥሪ አቅርቡ። በጀርመን ፍራንክፈርት ከኢትዮጵያውያን ጋር በስታዲየም ውስጥ የታደሙት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ በርትተን በመስራት የበለጸገችውን የነገን ኢትዮጵያን መገንባታችን አይቀርም ሲሉ ተስፋቸውን ገልጸዋል። ለዚሁም ምቹ ሁኔታን…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 21/2011) የኢትዮጵያ ኦርቶዶስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቅዱስ ሲኖዶስ መንግስት በሃገሪቱ አንዳንድ ክፍሎች ለሚከሰቱ ግጭቶችና ችግሮች መፍትሄ መስጠት አለበት ሲል አሳሰበ። ሲኖዶሱ ከጥቅት 11 እስከ 21/2011 ሲያካሄድ የነበረውን መደበኛ ስብሰባ የተለያዩ ውሳኔዎችን በማሳለፍ አጠናቋል። ሲኖዶሱ ከጉባኤው መጠናቀቅ በኋላ በሰጠው መግለጫ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 21/2011)የደቡብ ክልል ልዩ ሃይል ድብደባና እንግልት እየፈጸመብን ነው ሲሉ የቴፒና አካባቢው ነዋሪዎች ለኢሳት ገለጹ። በአካባቢው የሸካና ማጃንግ ብሔረሰብ አባላት የማንነት ጥያቄያችን ይፈታ በሚል ጥያቄ በማንሳታቸው ግጭት ተፈጥሯል። በዞኑና በአካባቢው ያሉ አመራሮች ወጣቶችን ከጀርባችሁ ሌላ ሃይል አለ በማለት በልዩ…

የትግራይ ተወላጅ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ለደኅንነታችን እንሰጋለን ሲሉ ወደ ሌሎች የሃገሪቱ ዩኒቨርሲቲዎች በተለይ ወደ አማራ ክልል አንሄድም፣ እዚሁ ክልላችን ውስጥ እንመደብ ሲሉ በቅርቡ መቀሌ ከተማ ውስጥ ሰላማዊ ሰልፍ ማካሄዳቸው ተዘግቧል። በትምህርት ሚኒስቴር የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ወ/ሮ ሐረጓ ማሞ ስለዚሁ ተጠይቀው፣ “በቂ ዝግጅት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 21፣ 2011 (ኤፍቢሲ) ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ ብሄራዊ ዕርቅን በተመለከተ በመላው ኢትዮጵያ ህግን የማወቅ፣ መብትና ግዴታን የመለየት  እንዲሁም ሌሎች ጉዳዮች የተካተቱበት ዝርዝር ውይይት ለማድረግ ዝግጅት እየተደረገ መሆኑን አስታውቁ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዛሬው ዕለት በጀርመን ፍራንክፈርት ኮሜርዝ ባንክ…

“ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት ሳትሆን ዘመናትን ያስቆጠረች ታላቅ ሕዝብ የመሠረታት አገር ነች” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ፍራንክፈርት-ጀርመን ላይ ለተሰበሰቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ባደረጉት ንግግር።

“ኢትዮጵያ ማንም ተነስቶ እንደፈለገው የሚጋግራት የግል ርስት ሳትሆን ዘመናትን ያስቆጠረች ታላቅ ሕዝብ የመሠረታት አገር ነች” ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ፍራንክፈርት-ጀርመን ላይ ለተሰበሰቡ ኢትዮጵያዊያንና ትውልደ-ኢትዮጵያ ባደረጉት ንግግር።

የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዚዳንት ዶናልድ ትረምፕ በቀጣዮቹ ስድስት ቀናት ውስጥ በስምንት ክፍለ ግዛቶች የምርጫ ዘመቻ የማካሄድ ዕቅድ ይዘዋል።

ፕሬዚደንቱ ዛሬ ከአዲስ ዘመን ጋዜጣ ጋር ባደረጉት ቃለምልልስ በጅግጅጋ ውስጥ በተፈጠረው ግጭት በጅምላ ከተቀበሩበት ጉድጓድ ተቆፍረው የወጡ አስከሬኖች መኖራቸውን አመልክተዋል፡፡ ቁፋሮው አሁንም እንደቀጠለ መሆኑን ያስረዱት አቶ ሙስጠፋ የሟቾች ቁጥር ወደፊት የሚገለፅ ቢሆንም በርካታ ሰዎች እንደተገደሉ ጠቁመዋል፡፡ ‹‹በክልሉ ውስጥ የተፈጠረው ችግር…