ሊቃውንት ጉባኤ ስለ ኑፋቄው ያቀረበውን 17 ገጽ ጽሑፍ መርምሮ አወገዘው፤ ሥልጣነ ክህነቱ እንዲታገድ፣ መስቀሉ እንዲነጠቅ፣ ካባው እንዲገፈፍ አዝዟል፤ በመጽሐፍ ቅዱስ ማኅበርም፣የሚሠራበት ቅጥርና ውክልና መነሣት አለበት፤ “መዳን በኢየሱስ ብቻ ነው” በሚል ባሳተመው መጽሐፍ ኑፋቄውን ገልጿል፤ ባለፈው ነሐሴ፣ ኑፋቄውን በኅቡእ ሲያስፋፋ እጅ…

ብሔርተኝነት ራስ-ወዳድነት ነው!!! አንዳንድ ሰዎች በብሔርተኝነትና ዘረኝነት ወይም በብሔር እና በዘር ልዩነት ላይ በተመሰረተ ፖለቲካዊ ስርዓት መካከል ሰፊ ልዩነት እንዳለ አድርገው ሲያቀርቡ ሳይ በጣም ይገርመኛል። ነገር ግን፣ ብሔርተኝነትና ዘረኝነት ተለያይተው አያውቁም። “ዘረኛ” የሚለው ቃል “በዘር ምክንያት ለአንዱ የሚያደላ፣ ሌላውን የሚጎዳ፣…
የሐረርን ውሐ ያገተው ቡድን ውሐውን ለቆ የሐረር ቄራዎች ድርጅትን አገተ

ሸገር ራዲዮ ሀረር በድጋሚ ሌላ ጭንቀት ውስር ገብታለች። ለበርካታ ሳምንታት ቄር በተባለው ህገ ወጥ ቡድን የመጠጥ ውሀ ተከልክላ የሰነበተችው ይህቺው የምስራቅ ኢትዮጵያ ከተማ አሁን ደግሞ የቄራ አገልግሎት መስጫ ድርጂት እንደታገተባት የሸገር ራዲዮ ዘገባ ያሳያል። ከ12 ሚሊየን ብር በላይ በመጠየቅ የመተጥ…
በሕወሓቶች የሚከፋፈል ነው የተባለው ጊዮርጊስ ቢራ በአማራ ክልል እንዳይጠጣ እቀባ ተጣለ።

በሕወሓቶች የሚከፋፈል ነው የተባለው ጊዮርጊስ ቢራ በአማራ ክልል እንዳይጠጣ እቀባ ተጣለ።እቀባውን የጣሉ በማሕበራዊ ሚዲያ የ አማራን ተጋድሎ እንመራለን የሚሉ አክቲቭስቶች መሆናቸውን መረጃዎች ይጠቁማሉ። ጊዮርጊስ ቢራ በመላው አማራ ሕዝብ እንዳይጠጣ እቀባ ተጥሏል። ይህንን ልንል የተገደድንበት ምክንያቶች ፦ 1/ 7ቱም አከፋፋዮች የሕወሓት…
ወለጋ አሁንም ቀውስ ውስጥ ነው፤ መከላከያዎች ላይ ጥቃት ተፈፅሟል።

ኦነግ ለዳውድ ኢብሳ አልታዘዝም ማለቱን ኦዴፓዎች እየተናገሩ ነው፥ ወለጋ አሁንም ቀውስ ውስጥ ነው፤ ዛሬም ከቤጊ ተነስተው ወደ ጊዳሚ ሲጓዙ የነበሩ መከላከያዎች ላይ ጥቃት ተፈፅሟል። 70 ወታደርና 120 መሳሪያ በኦነግ እንደተማረከ እየተገለጸ ነው። እነጀነራል ብርሃኑ ጁላ ለማን እንደሚሠሩም ግራ የተጋቡ ወገኖች…

ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ድምጻቸውን የሚያሰሙበት የበርሊን ከተማ ለዶክተር አብይ ድጋፍ ሰልፍ መውጣታቸው ግርምትን ፈጥሯል :: ሁኔታው የቀደመውን ታሪክ የሚያውቁን ፖሊሶችን ሁሉ አስገርሟል :: ጀርመን ውስጥና በሌሎችም የአውሮፓ ሃገሮች የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ-ኢትዮጵያ በኢትዮጵያ መንግሥት ላይ ሲያካሂዱ የቆይዋቸውን የተቃውሞ ሰልፎች ከዚህ ለብዙ…
ያለ አግባብ ለሚጠፋው የሰዉ ሕይወትና ንብረት ተጠያቂነት ልኖር ይገባል (ኦነግ)

ከኦነግ የተሰጠ መግለጫ ያለ አግባብ ለሚጠፋው የሰዉ ሕይወትና ንብረት ተጠያቂነት ልኖር ይገባል ከፍተኛ ቁጥር ያለዉ የጦር ሠራዊቱን በሕዝባችን ላይ በማዝመት ሰላማዊ ሰዎችን መግደልና የሰዎችን ንብረት መዝረፍ ዛሬም ድረስ ቀጥሎበታል። ካለፉት ሁለት ቀናት ጀምሮ በቄሌም ወለጋና በጉጂ ዞን ኣከባቢዎች እየተፈጸሙ ያሉት…