የህዝብ ተወካዮች ምክርት ቤት መዓዛ አሸናፊን  የፌደራል ጠቅላይ ፍ ቤት ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾመ

መዓዛ አሸናፊምንጭ : ኢዜአ ቦርከና ጥቅምት 22 ፤ 2011 ዓ.ም. የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ በነበረው ውሎው መዓዛ አሸናፊን የፌደራል ጠቅላይ ፍ/ቤት ፕሬዝዳንት አድርጎ ሾሟቸዋል። ከሶስት ቀናት የአውሮፖ የስራ ጉብኝት የተመለሱት ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ለፓርላማው ለማጸደቅ ካቀረቧቸው በኋላ ነበር…

መቅደላ ልዩ ዕትም የአማራ ኽልውና የኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት !!          የወልቃይት፣ ራያና መተከል፣ እንዲሁም የሸዋ አዲስ አበባ ጉዳዮች የሀገራችንን የፖለቲካ ቁልፍ ጉዳዮች ሆነው በግልጽ እየቀረቡ ነው። ወገናችን በነዚህ የዐማራ ቁልፍ ማዕከሎች ለዓመታት ፍዳውን አይቷል። ይህ ፍዳ ግን…

“..እኛ እንደ ባለ ሞያ እንደ ወጣት ለሚፈጸሙ ነገሮች ቲፎዞ ልንሆን አንችልም። እገሌን እደግፋለሁ፣ እገሌን አስቀድማለሁ ሳይሆን .. የምናየው የኛ አገር ነው። ካፌው አገርን ነው የሚመስለው።..” መሪ ተዋናዩ ሚካኤል ታምሬ። “..ካፌ በተፈጥሮ ብዙ ሃሳብ ማስገባትና ማስወጣት ይፈቅዳል። እናም እንዲያ ማድረግ እፈልግ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 22/2011)የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ፕሬዝዳንት ዶክተር አሸብር ወልደጊዮርጊስ ድብደባ ለመፈጸም ሙከራ በማድረጋቸው በህግ ሊጠየቁ ነው ተባለ። ዶክተር አሸብር የኢትዮጵያ ኦሎምፒክ ኮሚቴ ሁለት አባላትን በስብሰባ ላይ ለመደብደብ መሞከራቸው ተገልጿል። በዶክተር አሸብር የድብደባ ሙከራ ከተደረገባቸው አንዷ ኮለኔል ደራርቱ ቱሉ መሆኗም ታውቋል። ጉዳዩ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 22/2011)በጋምቤላ የቦምብ ጥቃት ደረሰ። በአንድ የክልሉ ባለስልጣን ጠባቂ ፖሊስ ትላንት የተፈጸመው የቦምብ ጥቃት የሁለት ሰዎችን ህይወት ማጥፋቱ ተገልጿል። አዲሱ የጋምቤላ አመራር ወደ ስልጣን መምጣቱን ተከትሎ ያኮረፉ ሃይሎች የሽብር ተግባር ሊፈጽሙ ይችላሉ የሚል ስጋት እንዳለም ታውቋል። ቦምቡን ያፈነዳው ግለሰብ…

የትግራይን ክልል ከአማራ ክልል የሚያገናኘው አላማጣ ቆቦ መስመር ለተሽከርካሪዎች ከተዘጋ 4 ቀናት አስቆጥሯል። መንገዱ የተዘጋው በአላማጣ ከተማ የታሰሩ ሰዎች እንዲፈቱላቸው በጠየቁ የቆቦ ከተማ ወጣቶች ነው ተብሏል።

የትግራይን ክልል ከአማራ ክልል የሚያገናኘው አላማጣ ቆቦ መስመር ለተሽከርካሪዎች ከተዘጋ 4 ቀናት አስቆጥሯል። መንገዱ የተዘጋው በአላማጣ ከተማ የታሰሩ ሰዎች እንዲፈቱላቸው በጠየቁ የቆቦ ከተማ ወጣቶች ነው ተብሏል።

ዩናይትድ ስቴትስ ውስጥ ፒትስበርግ በሚገኘው ሲናጎግ ላይ ትኩስ ከፍቶ አሥራ አንድ ሰዎችን በመግደል የተከሰሰው ሰው ዛሬ በዩናይትድ ስቴትስ ፌዴራል ፍርድ ቤት ቀርቦ ጥፋተኛ አይደለሁም ብሏል። ግድያን፣ የጥላቻ ወንጀልን ያካተቱ 44 የወንጀል ክሶች ቀርበውበታል።