ከጄሶ የተሰሩ ህገወጥ መድሃኒቶች በኢትዮጵያ እየተሰራጩ እንደሆነ ተነገረ፡፡

SHEGER FM 102.1 RADIO ከጄሶ የተሰሩ ህገወጥ መድሃኒቶች በኢትዮጵያ እየተሰራጩ እንደሆነ ተነገረ፡፡ የኢትዮጵያ የምግብ፣ የመድሃኒትና ጤና ክብካቤ አስተዳደር ቁጥጥር ባለስልጣን በሀገሪቱ ካለፉት 2 እና 3 አመታት ወዲህ የህገወጥ መድሃኒቶች ዝውውር እየጨመረ መምጣቱን ተናግሯል፡፡ ያለ ሀኪም ትዕዛዝ ከሚወሰዱና ከሚሸጡ መድሃኒቶች መካከል…
የአሜሪካ መንግስት በጅማ ለሚገኘው የአባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡

አሜሪካ ለአባጅፋር ቤተ-መንግስት እድሳት ድጋፍ አደረገች የአሜሪካ መንግስት በጅማ ለሚገኘው የአባጅፋር ቤተ መንግስት እድሳት ድጋፍ አድርጓል፡፡ የእድሳት ፕሮግራሙ መክፈቻ ላይ የተገኙት በኢትዮጵያ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክ ራይነር እንደተናገሩት ይህ የአሜሪካ ድጋፍ አከባቢውን የባህል መዳረሻ የማድረግ ሰፊ ራዕይ አካል ነው፡፡ የአሜሪካ መንግስት…

የትግራይን ክልል ከአማራ ክልል የሚያገናኘው አላማጣ ቆቦ መስመር ለተሽከርካሪዎች ከተዘጋ 4 ቀናት አስቆጥሯል። መንገዱ የተዘጋው በአላማጣ ከተማ የታሰሩ ሰዎች እንዲፈቱላቸው በጠየቁ የቆቦ ከተማ ወጣቶች ነው ተብሏል።

“ምን ልታዘዝ!”  የተከታታዮቹን ቀልብ ለመሳብ እና ተወዳጅነት ለማትረፍ ጭምር የታደለ ተከታታይ የቴሌቭዥን ድራማ ነው – ከምን ልታዘዝ ካፌ መሪ ተዋናዩ አያልቅበት ሚካኤል ታምሬ እና የትዕይንቱ ጸሃፊና ዳይሬክተር በኃይሉ ዋሴ ይናገራሉ “ሳታየር” (ስላቅ) ከተሰኘው የጥበብ ዘርፍ የሚመደብ፣ ፈጥኖም የብዙዎች የተከታታዮቹን ቀልብ…

  የቀድሞው የሶማሌ ክልል ፕሬዝደንት የነበሩት እና አሁን በእስር ላይ የሚገኙት አቶ አብዲ መሀመድ ኡማር ለጠ/ሚር አብይ አህመድ ጥቅምት 14 የፃፉትን ደብዳቤ ሰሞኑን ለማግኘት ችዬ ነበር። ካሉት ዋና ዋናዎቹ: * በክልሉ የሰው ህይወት እንዳይጠፋ እና ንብረት እንዳይወድም አንተ (ጠ/ሚር አብይ)…