‹‹የምንፈልገውን የፍትሕ ሥርዓት ለማምጣት አይቸግረንም ብዬ አምናለሁ›› ወ/ሮ መዓዛ አሸናፊ፣ የፌዴራል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዚዳንት ዳዊት ታዬ Sun, 11/04/2018 – 09:03 …

ለኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በብሄራዊ ቤተ-መንግስት የተዘጋጀ የአሸኛኘት ስነ ስርዓትን ይከታተሉ ለኢፌዴሪ የቀድሞ ፕሬዚዳንት ዶ/ር ሙላቱ ተሾመ በብሄራዊ ቤተ-መንግስት የተዘጋጀ የአሸኛኘት ስነ ስርዓት Posted by FBC (Fana Broadcasting Corporate S.C.) on Saturday, November 3, 2018

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) ለኢፌዴሪ የቀድሞው ፕሬዚዳንት ዶክተር ሙላቱ ተሾም የክብር ሽኝት ተደረገላቸው። ዛሬ በብሄራዊ ቤተ መንግስት በተደረገው የሽኝት ፕሮግራም ላይ ፕሬዚዳንቱ ላበረከቱት ላቅ ያለ አስተዋጽኦ የክብር ኒሻን ተበርክቶላቸዋል። አዲሷ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ የቀድሞው…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የኢትዮጵያ ከተሞች ውሃ አቅርቦትና ፍሳሽ አገልግሎት ፌዴሬሽን ከኬንያ ውሃ አገልግሎት አቅራቢዎች ማህበር ጋር የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ። የመግባቢያ ስምምነቱ በሁለቱም ወገን በኩል በትብብር ለመሥራትና ለመደጋገፍ የሚያስችል መሆኑን የውሃ፣ መስኖና ኢነርጅ ሚኒስቴር አስታውቋል። ስምምነቱን…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የአማራ ክልል ምክር ቤት አዳዲስ የካቢኔ አባላትን ሹመት አጸደቀ። ምክር ቤቱ እያካሄደ ባለው መደበኛ ስብሰባ ለክልሉ የተለያዩ ቢሮዎች በእጩነት የቀረቡ ሃላፊዎችን ሹመት አጽድቋል። በዚህም መሰረት አቶ ላቀ አያሌው – ምክትል…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 24፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ማህሙድ አባስ በሀማስ እና ፋታህ ስምምነት ጉዳይ ለመምከር ግብጽ ገብተዋል። ግብፅ በፍልስጤም በሃማስ እና ፋታህ የሚመሩ ሃይሎች የሰላም ስምምነት ፊርማ ሂደት ካሳለፍነው የፈረንጆች ጥቅምት ወር ጀምሮ እየተሳፈች መሆኑ ተገልጿል። ይሁን እንጂ በሁለቱ ሃይሎች መካከል…

አዲስ አበባ ፣ ጥቅምት 24 ፣ 2011 (ኤፍ ቢ ሲ) የጣና ሃይቅን ጨምሮ በአማራ ክልል የሚገኙ ሃይቆችን ደህንነት የሚከታተል የልማትና እንክብካቤ ተቋም ሊመሰረት መሆኑን የክልሉ ርዕሰ መስተዳድር አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ገለጹ። ርዕሰ መስተዳድሩ በአማራ ክልል ምክር ቤት 11ኛ መደበኛ ጉባኤ…