የነ ዶ/ር አረጋዊ በርሄ ድርጅት፣ ታንድ፣ በወልቃይት፣ ራያ ጉዳይ ያወጣውን አንድ መግለጫ አነበብኩ። ከሁለት ሳምንታት በፊት ሕወሃት ባወጣው መግለጫ፣ “የአማራ ክልል መንግስት፣  ራያ ላይ ለሞቱት ወገኖች ተጠያቂ ናቸው”  በሚል ሕወሃትንና የትግራይ ሕዝብን ይቅርታ ይጠይቁ ብሎ ነበር። አሁን ደግሞ ታንድ፣ ወደ…
የሲዳማ ክልል ከተባለ አዋሳስ የት ልትሄድ ነው ? #ግርማ_ካሳ

  የጎሳ አወቃቀር ለጉዳት ለመከፋፈል ዳርጎናል እየተባለ ባለበት ወቅት በወ/ሮ ሙፈሪያት የሚመራው ደሃዴን/ኢሕአዴግ፣ የደቡብ ክልልን እንደገና በዘር ለመከፋፈል ሲጣደፍ እያየን ነው። በደሃዴን የሚመራው የደቡብ ክልል ምክር ቤት የሲዳማዎች ብቻ የሆነን አዲስ አፓርታይዳዊ ክልል ለመሸንሸን ዉሳኔ አሳልፏል። ይህ ዉሳኔ ምን አልባት…
“ሰላሳ የሆነው በምክንያት ነው” ~ቴዲ አፍሮ (ያሬድ ሹመቴ)

“ሰላሳ የሆነው በምክንያት ነው” ~ቴዲ አፍሮ (ያሬድ ሹመቴ) ሚልንየም አዳራሽ በታሪኩ እንዲህ የሙዚቃ ድግስ ሰምሮለት አያውቅም። የባንዱ ውህደትና ፍቅር የተሞላበት ጉልበት፤ ከቴዲ የማይነጥፍ ብቃት ጋር ተደምሮ ልዩ ምሽት ነበር። ወትሮ የሙዚቃ ድግስ ላይ ሲታደሙ እምብዛም ታይተው የማይታወቁ ብዙ ሰዎችን አስተውያለሁ።…
የራስ ተፈሪያኖች ኮንፍረንስ በሻሸመኔ ( ግሩም ሠይፉ )

አዲስ አድማስ – “ሻሸመኔ የመላው ጥቁር ህዝቦች የቃልኪዳን ምድር ናት” – ማማ አስካለ ስላሴ ሁለተኛው የመላው አፍሪካ ራስተፈርያኖች ስብሰባ (All African Rastafrians Gathering 2018) ከትናንት በስቲያ በሻሸመኔ ከተማ የተጀመረ ሲሆን ስብሰባው ለ11 ቀናት የሚካሄድ መሆኑ ታውቋል፡፡ ልዩ ስብሰባው በትናንትና እለት…

Addis Admass “ወንድ ልጅ ሲከፋው፤ ውጭ አገር ይመኛል፤ እዚህ ያላደለው፤ እዚያ ምን ያገኛል” የኢትዮጵያ የፖለቲካ ልሂቃን፤ የሐገራቸውን ታሪክ ያለ ሚዛን ይዳኛሉ፡፡ በአባቶቻቸው ዓይን የሚያዩትን ጉድፍ ዘወትር አብዝተው ሲያነውሩ፤ እነሱ በዓይናቸው ግንድ ተሸክመው ይዞራሉ፡፡ አባቶቻቸውን፤ ‹‹ብዝሃነትን ማክበር ያልቻሉ ጨቋኞች›› እያሉ በስድብ…

Addis Admass ከጋምቤላ ክልል ዋና ከተማ በ42 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ ወደምትገኘው አቦቦ ወረዳ ያቀናነው ባለፈው እሁድ ማለዳ ላይ ነበር፡፡ የጉዟአችንም ዋንኛ ዓላማ በክልሉ በተለይም በአቦቦ ወረዳ ውስጥ ስለሚገኙ የእርሻ ልማት ኢንቨስትመንት ስራዎችና ከዚሁ ጋር በተያያዘ በወረዳው በስፋት ይስተዋላል ስለሚባለው…
የጠ/ሚኒስትር ዐቢይ ውሳኔዎች! ( ዮሃንስ ሰ )

• ከስኳር ፕሮጀክቶች ማጥ የባሰ ረመጥ? (የነፋስ፣ የፀሐይ፣ የእንፋሎት የኤሌክትሪክ ፕሮጀክቶች)! • መንግስትን ከአክሳሪ የብክነት ፕሮጀክቶች አመል ማላቀቅ! • ከመንግስት የተትረፈረፈ የስራ እድል? አይገኝም። የስራ እድል ምንጭስ የግል ኢንቨስትመንት! • የብር ሕትመት፣ የዋጋ ንረት፣ የደነዘዘ ኤክስፖርትና የተናጋ ሕይወት፣… ከእንግዲህ አይደገምም?…

የቱርክ ፕሬዚዳንት ከፍተኛ አማካሪ የሆኑት ያሲን አከታይ ጀማል ኻሾግጂ ከተገደለ በኋላ አስክሬኑን በመቆራረጥ በአሲድ አንዲቀልጥ ተደርጓል ብለን እናምናለን አሉ። “በደረሰን መረጃ መሰረት አስከሬኑን ከማስወገዳቸው በፊት “ቆራርጠው ወደፈሳሽነት ቀይረውታል” ሲሉ ያሲን አክታይ ለጋዜጣው ተናግረዋል።
ጀነራል አብረሃ ወ/ማርያም ( ኳርተር ) 2ቢሊዬን ብር በልጆቹ ስም ማስተላለፉን የሚገልፅ ማረጋገጫ ተገኘ

ብሌን አብረሃ ጀነራል አብረሃ ወ/ማርያም ( ኳርተር ) 2ቢሊዬን ብር በልጆቹ ስም ማስተላለፉን የሚገልፅ ማረጋገጫ ተገኘ ጀነራል አብረሃ ወልደማርያም ( ኳርተር ) የምስራቅ ዕዝ አዛዥ በነበረበት ጊዜ በልጆቹ ስም ከሶማሌ ክልል ትራንስፖርትና ንግድ ቢሮ በባንክ ያስተላለፈበት የባንክ ሰነድ የቀኝ እጁ…