የአማራ ኅልውና ለኢትዮጵያ አንድነት ድርጅት (ዐኅኢአድ) ድርጅታዊ መግለጫ ቀን፡ ጥቅምት ፳፮/፳፻፲፩  ቁጥር፡ ዐ/ኅ/00፪/፳፻፲፩                                        የሸፍጥ ብዛት ለተነሱት “የማንነት ጥያቄዎች” መፍትሔ ይሆን ይመስል የትግሬ…

  ሞረሽ ወገኔ የዐማራ ድርጅት ቅዳሜ ጥቅምት ፳፬ ቀን ፪ሺህ፲፩ዓ.ም.  ቅጽ ፮ቁጥር፲፯    ዐማራ ወኪል አልባ ሆኖ በፀደቀ ህገመንግስት የዐማራ ህዝብ ያለማቋረጥ በመላው ኢትዮጵያ ከፍተኛ በደል እየደረሰበት ይገኛል።  ይህ ለ 27 ዓመት የዘለቀው ዐማራን ከመጫን አልፎ የሚደፈጥጥው አገዛዝ ሸክሙ እጅግ…

ፈቃዱ በቀለ(ዶ/ር) ህዳር 4 ፣ 2018 መግቢያ ያለፉትን አርባ ዓመታት በአገራችን ምድር በፖለቲካ ስም የተፈጸመውን ግፍና አገርን የማፈራረስ ድርጊት ስንመለከት በአብዛኛው የፖለቲካ ተዋናይ ነኝ ባይ መንፈስ ውስጥ የተቀረጸው አርቆ-አስተዋይነት ሳይሆን ስሜታዊ አስተሳሰብ እንደሆነ መገንዘቡ ከባድ አይሆንም። በተለይም የግዴታ ስልጣን ላይ…

በአላማጣ ከተማ ከሁለት ሳምንት በፊት የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ የኢትዮጵያ ክልሎችን ከሚያገኛኙ አውራ መንገዶች አንዱ የሆነው የአላማጣ ቆቦ መስመር ዝግ ሆኖ ቆይቷል።

በአላማጣ ከተማ ከሁለት ሳምንት በፊት የተፈጠረውን ግጭት ተከትሎ የኢትዮጵያ ክልሎችን ከሚያገኛኙ አውራ መንገዶች አንዱ የሆነው የአላማጣ ቆቦ መስመር ዝግ ሆኖ ቆይቷል።

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 26/2011) የጠቅላይ ሚኒስትር ጽሕፈት ቤት ሃላፊ አቶ ፍጹም አረጋ በአቶ ሽመልስ አብዲሳ መተካታቸው ተገለጸ። አቶ ፍጹም አረጋ ለሌላ የስልጣን ቦታ መታጨታቸውንም ይፋ አድርገዋል። ከነገ ማክሰኞ ጥቅምት 27/2011 ጀምሮ የጠቅላይ ሚኒስትር ጽህፈት ሃላፊነትን ስራ የሚጀምሩት አቶ ሽመልስ አብዲሳ የኦዴፓ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 26/2011)በሶማሌ በተፈጸሙ የወንጀል ድርጊቶች የተጠረጠረው ቴዎድሮስ አዲሱ (ቴዲ ማንጁስ) ከቀድሞው የክልሉ ፕሬዝዳንት አብዲ ኢሌ ጋር ግንኙነት እንደነበረው ተገለጸ። በሶማሌ ክልል ከሐምሌ 26 እስከ 30/2010 ዓ.ም. ተፈጥሮ በነበረው  ግጭት ተጠርጥሮ የታሰረው አቶ ቴዎድሮስ አዲሱ (ቴዲ ማንጁስ) ከሌሎች ባለሥልጣናት ጋርም…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 26/2011) በኢትዮጵያና በኤርትራ መካከል የተፈጠረው ሰላምና የተከተለው ወዳጅነት የውጭ ሃይሎች ቀጠናውን ለመቆጣጠር የነበራቸውን ምኞት ያመከነ ነው ሲሉ ፕሬዝዳንት ኢሳያስ አፈወርቄ ገለጹ። በሌላም በኩል በኤርትራ ላይ ለአመታት ተጭኖ የነበረውን ማዕቀብ ለማንሳት እንቅስቃሴ መጀመሩም ተመልክቷል። የኤርትራው ፕሬዝዳንት አቶ ኢሳያስ አፈወርቄ…