የብሔር ግጭቶች ቀጣይነት *** ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) *** የብሔር ግጭቶቹ ምንጭ ከፖለቲካ ሥርዓቱ ባሕርይ የሚቀዳ ነው፡፡ ለ27 ዓመት የተፈተለ ዘውግን መሠረት ያደረገ፣ ዘውግን መሠረት ማድረጉ ብቻ ሳይሆን ኢትዮጵያዊነትን አነጣጥሮ ሲቀጠቅጥ የኖረው ሥርዓት ነው ትልቁ የአገሪቱ ፈተና፡፡ የዘውገኝነት መሠረታዊ የሆነው አጥፊ…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 27/2011) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ያሉትን 20 ቋሚ ኮሚቴዎችና አንድ ልዩ ኮሚቴ በመሰብሰብ ወደ 10 ዝቅ ማድረጉን አስታወቀ። ለቋሚ ኮሚቴ ሰብሳቢነት ከተጠቆሙት አባላት ውስጥ ፓርላማው የሁለቱን ውድቅ ማድረጉም ተመልክቷል። የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት በዛሬው ዕለት ባደረገው ስብሰባ ሁለት…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የሞጆ -ሀዋሳ የፍጥነት መንገድ የግንባታ በተያዘለት የግዜ ገደብና የጥራት ደረጃ መጠናቀቅ እንደሚገባ አሳሰቡ። የትራንስፖርት ሚኒስትር ወይዘሮ ዳግማዊት ሞገስ ከትራንስፖርት ሚንስትር ዲኤታዎች፣ ከኢትዮጵያ መንገዶች ባለስልጣን ዋና ዳይሬክተር ኢንጅነር ሃብታሙ ተገኘ እና ሌሎች የስራ ሃላፊዎች ጋር…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የኢፌድሪ ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ ዘውዴ ከአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሀመትን ዛሬ በጽህፈት ቤታቸው ተቀብለው አነጋገሩ። ፕሬዚዳንት ሳህለወርቅ እና የአፍሪካ ህብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ሙሳ ፋቂ መሀመት በነበራቸው ቆይታም በአፍሪካ ወቅታዊ ጉዳዮችና ምሰራቅ አፍሪካ ሰላምና…

አዲስ አበባ፣ ጥቅምት 27፣ 2011 (ኤፍ.ቢ.ሲ) ህገ ወጥ የእጅ ቦምብ ሲነካኩ ፈንድቶ የ4 ሰዎች ህይወት ማለፉን በሰሜን ጎንደር ዞን የደባርቅ ወረዳ ፖሊስ ጽህፈት ቤት ገለፀ። አደጋው የደረሰው በደባርቅ ወረዳ አደባባይ ጽዮን ቀበሌ ሲሆን፥ ኤፍ ዋን የተባለ ቦምብ በግለሰብ ቤት ሲነካኩ…