ከፋ ዞን ስርአት አልበኝነት ነግሷል

ከፋ ዞን ለሶስት ቀናት ስርአት አልበኝነት ነግሷል ትምህርት እና የንግድ እንቅስቃሴም ተቋርጧል። ዛሬም ነዋሪዎች መንገዶችን በተሽከርካሪዎች በድንጋይ እና በተለያዩ ቁሳቁሶች እየዘዘጉ ዘግተዋል።
የጥላቻ ንግግርን በአዋጅ (በፍቃዱ ኃይሉ)

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ወደ መንበረ ሥልጣኑ ከመጡ ወዲህ በርካታ ለውጦች ተመዝግበዋል፡፡ ይሁን እንጂ ለውጡ በየት አቅጣጫ እየሔደ እንደሆነ በርግጠኝነት መናገር የሚያስችል ፍኖተ-ካርታ ወይም ሰነድ አልተዘጋጀም ነበር፡፡ በዚህ ሳምንት በጠቅላይ ሚኒስትሩ ሥር የተዋቀረው የፕሬስ ሴክሬታሪ አንድ ነገር ይዞ ብቅ ብሏል፡፡…
የኢትዮጵያዊነት ውኃ ልክ ማን ነው? (መንግስቱ ዲ. አሰፋ)

የኢትዮጵያዊነት ውኃ ልክ ማን ነው? (መንግስቱ ዲ. አሰፋ) ሰው ራሱን የሚገልፅበት፣ ሌላውን የሚያይበት፣ ሀገሩን የሚወድበት የየራሱ መንገድ አለው። ሁሉም ሰው አንድ ዓይነት ባኅሪይ፣ አንድ ዓይነት ሥራ፣ አንድ ዓይነት የትምህርት መስክ እና የትምህርት ደረጃ፣ ተመሳሳይ መልክ ሊኖረው አይችልምና። አንዱ ከሌላው ይለያል…
በመተማ ስብሰባ ላይ በነበረ ሕዝብ ላይ ተኩስ ተከፍቶ ሰዎች ተገድለዋል ተባለ

ከስብሰባው በሚወጣው ሕዝብ ላይ ተኩስ በመክፈት ከፍተኛ ጉዳት አድርሰዋል። 6 ሰዎች የተገደሉ ሲሆን በርካቶች ቆስለዋል ተባለ –  መረጃ ቲቪ መተማ በመደወል የአይን እማኞችን አነጋግሯል። መተማ ላይ “መከላከያ እያስጠቃን ነው፣ በቅማንት ስም እያጠቃን ያለውን የህወሓትን ሀይል መከላከል አልቻለም። ገበሬው እንዳይከላከል እያደረገ…

የኢትዮጵያ ሙስሊሞች ተቋማዊ ለዉጥ የጋራ ኮሚቴ እስከ መጪዉ ታሕሳስ አጋማሽ ድረስ ሥራዉን እንደሚያጠናቅቅ አስታወቀ።የኮሚቴዉ መሪዎች ዛሬ በሰጡት ጋዜጣዊ መግለጫ እንዳሉት ኮሚቴዉ ያዋቀራቸዉ አራት ንዑሳን ኮሚቴዎች፤ ጥናት እና ሥራቸዉን ከሞላ ጎደል አጠናቅቀዋል።በየንዑሳን ኮሚቴዎቹ የተደረጉ ጥናቶች እና ሥራዎች ላይ ዉይይቶች ተደርጎባቸዉ አዳዲስ…

የ2012 ዓ.ም. ብሔራዊ ምርጫ ይካሄድ ወይስ ይራዘም? *** ደረጀ ዘለቀ (ዶ/ር) *** ከሁለት ዓመት ባነሰ ጊዜ ውስጥ ፖለቲካውን አረጋግተን፣ የለውጥ ኀይሉ ተጠናክሮ፣ ቀልባሾቹ ሽንፈታቸውን በፀጋ ተቀብለው ወይም በንሰሃ ወደለውጡ መንገድ ተመልሰው ከዚያ በኋላ ምርጫ አዘጋጅተን የተለመደው ዓይነት ሳይሆን ዶ/ር ዐቢይ…