በቅርቡ የፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዬ ወ/ሮ ኪሪያ ኢብራሂም በወልቃይት ጠገዴና ራያ አካባቢ ስላለው ቀውስ ፣ የፌዴሪሽን ምክር ቤቱ ሰላማዊና ህዝብን ማእከል ባደረገ መልኩ ችግሮቹን ለመፍታት ገለልተኛ ኮሚቴ ማዋቀሩን እንደገለጹ ከተለያዩ መገናኛ ብዙሃን እየሰማን ነው። በወልቃይት፣ ራያና ተመሳሳይ በሆኑ ሌሎች…
ምርጫ፦ ቄሮ ‘መንግሥት’ ይሁን ‘ፅንፈኛ’? (በፍቃዱ ሃይሉ)

ምርጫ፦ ቄሮ ‘መንግሥት’ ይሁን ‘ፅንፈኛ’? (በፍቃዱ ሃይሉ) በቄሮ ምንነት እና “ድርጊቶች” ላይ በርካታ ውዝግቦች እየተነሱ ነው። ውዝግቦቹ የሚነሱት በሁለት ፅንፎች ነው፦ ፩ኛው ፅንፍ ያሉት ሰዎች “ቄሮ ቅዱስ ነው” ሲሉ፣ ፪ኛው ፅንፍ ያሉት ሰዎች ደግሞ “ቄሮ እርኩስ ነው” ይላሉ። እኔ ደግሞ…

ከ40 በላይ የሚሆኑ የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) ከፍተኛ አመራሮችና የደኅንነት አባላት በቁጥጥር ሥር መዋላቸው ተጠቆመ፡፡ የሜቴክ ከፍተኛ አመራሮችና የደኅንነት አባላት ትናንትና ጥቅምት 30 ቀን 2011 ዓ.ም. ለስብሰባ ከተጠሩበት ስፍራ በቁጥጥር ሥር መዋላቸውን የሪፖርተር ምንጮች ገልጸዋል፡፡ እንደ ምንጮቹ ገለጻ፣ ከፍተኛ…

ጠቅላይ ሚኒስትር ዶክተር አብይ አህመድ፣ ፕሬዚዳንት ኢሳያስ አፈወርቂና ፕሬዚዳንት መሃመድ አብዱላሂ የጣና ሀይቅን ጎበኙ፤ ከስምምነት ደረሱ : ሶስቱ መሪዎች በጣና ሀይቅ በጀልባ ያደረጉት ጉብኝት ጥንታዊ ገደማትን ያካተተ ነው ተብሏል።

ከብርጋዲየር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ የአማራ ክልል የሰላምና የህዝብ ደህንነት ቢሮ ኃላፊ ጋር የተደረገ ቃለ መጠይቅ ብርጋዲየር ጀኔራል አሳምነው ፅጌ ሞት ተፈርዶባቸው የነበሩ፣ በኋላ ወደ እድሜልክ እስራት የተቀየረላቸው፣ ከዚያም በቅርቡ ከእስር የተለቀቁ ናቸው፡፡ ቀደም ሲልም የአማራ ዴሚክራሲዊ ፓርቲ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባል…