ሰበር ዜና ሻለቃ አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ከኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት በገዛ ፍቃዱ ለቀቀ

ሰበር ዜና ሻለቃ አትሌት ሃይሌ ገብረስላሴ ከኢትዮጵያ አትሌትክስ ፌዴሬሽን ፕሬዝዳንትነት በገዛ ፍቃዱ መልቀቁን ለመረጃ ቲቪ የደረሰው መረጃ ጠቁሟል። በምትኩ በጊዜያዊነት ሻለቃ ደራርቱ ቱሉ ተተክታለች። ዝርዝሩን በመረጃ ቲቪ ዜናዎች ላይ ይጠብቁ።mereja TV    

የኢትዮጵያ መንግስት ሕግ እና ሥርዓት ማስከበር ለምን ተሳነው?  በሚል ዙሪያ የተደረገ ውይይት ዶ/ር አብይ አህመድ የጠቅላይ ሚኒሥትርነቱን ሥልጣን ከያዙ ወዲህ በየአካባቢው የሚደረጉ በአብዛኛው ብሔርን ምክንያት ያደረጉ ግጭቶች እየተባባሱ መጥተዋል። ቀደም ሲል በተለያዩ ምክንያቶች ጎላ ብለው መታየት ያልቻሉ ጥያቄዎች በአሁኑ ወቅት…
ለህዳሴ ግድብ ያዋጣነው ገንዘብ ይመለስልን ብለው ስራ ላቆሙ መምሕራን ገንዘባቸውን ለመመለስ መንግስት ቃል ገባ።

ለህዳሴ ግድብ ያዋጣነው ገንዘብ ይመለስልን ብለው ስራ ላቆሙ መምሕራን ገንዘባቸውን ለመመለስ መንግስት ቃል ገባ ለህዳሴ ግድብ ያዋጣነው ገንዘብ ይመለስልን በማለት ለ2 ሳምንታት ስራ አቁመው የሰነበቱት የአርባ ምንጭ ከተማ መምህራን ዛሬ ወደ ስራ ይመለሳሉ።መምህራኑ ከመንግስት ጋር ባካሄዱት ውይይት ገንዘባቸው በ15 ቀናት…

ዶ/ር አብይ የአሜሪካ ጉብኝት ከማድረጋቸውና የማኪያቶን አንድ ዶላር በቀን ሐሳብ ከማቅረባቸው ሳምንታት በፊት “ከዳያስፖራው ተግባራዊ መደመር ያስፈለጋል – የዶ/ር አብይን ጉብኘት በተመለከተ” በሚል አንድ ጽሁፍ አስነብቤ ነበር። በዚህ ጽሁፍ “አሜሪካ፣ ካናዳ፣ አዉስትራሊያ፣ አዉሮፓ.. የሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን አንድ ሚሊዮን ናቸው እንበል። እርግጠኛ…