ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውን የያዘው ሄሊኮፕተር ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ደርሷል ።

በቁጥጥር ስር የዋሉትን የቀድሞው የሜቴክ ስራ አስኪያጅ ሜጄር ጄኔራል ክንፈ ዳኘውን የያዘው ሄሊኮፕተር ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ጣቢያ ደርሷል ። በዛሬው እለት በቁጥጠር ስር የዋሉት የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ ዋና ዳይሬክተር ሜጄር ጀነራል ክንፈ ዳኘው አዲስ አበባ ገብተዋል።…

ጠቅላይ አቃቢ ሕግ በቁጥጥር ስር ያዋላቸው የደሕንነትና የጸጥታ ኃይሎች ታወቁ (ዝርዝሩን ይዘናል) የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ህግ እስካሁን በቁጥጥር ስር የዋሉ ግለሰቦችን ዝርዝር በተለይም ለፋና ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬት ይፋ አድርጓል።በዚህም መሰረት በሰብዓዊ መብት ጥሰት ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት፦