የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ላይ ያቀረበው ክስ ታወቀ

የቀድሞው የብረታብረት ኮርፖሬሽን ዋና ዳይሬክተር ሜጀር ጀነራል ክንፈ ዳኘው ጉዳያቸው በፍርድ ቤት ዕየታየ ነው የፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ቡድን በተጠርጠሪው ላይ የቀረበው የአቤቱታ መዝገብ ዋና ዋና ነጥቦች • ሜቴክ ባሉት 10 ኢንደስትሪዎች ድጋፍ እንዲሰሩ የተያዙ ፕሮጀክቶችን ማጓተት • ያዩ ማደበርያ…
የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ!  (በኤርሚያስ ለገሠ)

የሱሌይማን ደደፎ ደብዳቤ! በኤርሚያስ ለገሠ በሕውሓቱ ጄኔራል ክንፈ ዳኘው ስለሚመራው የመከላከያ ብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፕሬሽን ( ሜቴክ) ሌብነት እና ዝርፊያ ብዙ ተብሏል። እድሜ ይስጠን እንጂ ለወደፊቱም እጅግ በጣም ብዙ ይባላል። በትክክልም ይህ በእውቀት አልቦነት እና ማን አለብኝነት የሚንቀሳቀስ ኮርፖሬሽን በአንድ…

«ራይድ» የተባለዉ የታክሲ አገልግሎት ድርጅት የስም ማጥፋት ዘመቻ እና ጥቃት ደርሶብኛል በማለት ወቀሰ። የመለያ ቁጥር 3 ባለንብረቶች ህጋዊ ባልሆነ ደረሰኝ በትራፊክ ፖሊሶች እየተቀጣን ነው ሲሉም ተናገሩ።  

ጊዜ ተለውጧል። አሜሪካ ለሚኖሩ ኢትዮጵያዊያን ኤምባሲውን “ኤምባሲያችን” እያሉ ሲጠሩ መስማት የብርቅ ያህል እየሆነ ነው። ዋሺንግተን ዲሲ የሚገኘው በዩናይትድ ስቴትስ የኢትዮጵያ ኤምባሲ የኢትዮጵያን ምግብና ባሕል ለማስተዋወቅ ያሰበበትን ዝግጅት እዚያው በኤምባሲው ውስጥ አካሂዷል።በዝግጅቱ ላይ ኤምባሲው ለኪነ-ጥበብ ባለሙያዎች፣ ለኢትዮጵያ ምግብ ቤቶች ባለቤቶችና በማኅበረሰቡ…

ፕሬዚዳንት ሳኅለወርቅ ዘውዴ እንደባለሙያና እንደመሪ ያሏቸውን የብቃት ማሳያዎች አስመልክቶ የተሰጠ ምስክርነት የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ዘውዴ የመጀመሪያዋ ሴት ርዕሰ-ብሄር መሆን ብዙዎችን ያስደሰተ ዜና ሆኖ መሰንበቱ ይታወሳል። የፕሬዚዳንት ሣኅለወርቅ ለዚያ ከፍ ያለ ሥፍራ መመረጥን የሚያደንቁና በቅርብ የሚያውቋቸው ሰዎች አጉልተው የሚያዩት ሴት መሆናቸውን ብቻ…

መብቶችን በሚጥሱ ኃይሎች ላይ መንግሥት እየወሰደ ያለውን እርምጃ አጠናክሮ እንዲቀጥል ሰመጉ ጠየቀ … ሰመጉ የሰብዓዊ መብቶችን ለማስጠበቅ ከመንግሥት ጋር ትብብር ለማድረግ ያለውን ፈቃደኝነትም ገልጿል፡፡