የቀድሞው የመከላከያ ፓዎር ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ስራ አስኪያጅ ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ የህዝብ ሀብት በማባከን ተጠርጥረው ፍ/ቤት ቀረቡ

የቀድሞው የመከላከያ ፓዎር ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ስራ አስኪያጅ ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ የህዝብ ሀብት በማባከን ተጠርጥረው ፍ/ቤት ቀረቡ የቀድሞው የመከላከያ ፓዎር ኢንጂነሪንግ ኢንዱስትሪ ስራ አስኪያጅ ኮሎኔል አሰፋ ዮሃንስ የህዝብ ሀብት በማባከን መጠርጠራቸውን ፓሊስ አስታወቀ፡፡ ፖሊስ እንዳለው ተጠርጣሪው የበለስ ቁጥር 1 የስኳር ፕሮጀክት…
የስርቆትና የሰብዓዊ መብት ረገጣ በፈፀሙ ግለሰቦችና ቡድኖች ላይ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ ተገቢ መሆኑን የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ገለፀ

የስርቆትና የሰብዓዊ መብት ረገጣ በፈፀሙ ግለሰቦችና ቡድኖች ላይ እየተወሰደ ያለውን እርምጃ ተገቢ መሆኑን የቤኒሻንጉል-ጉሙዝ ክልላዊ መንግሥት ገለፀ ************************************* እጅግ በዘቀጠ የስርቆት ተግባር ውስጥ የወደቁ ሌቦችንና በከፋ የሰብዓዊ መብት ረገጣ ውስጥ የተሳተፉ አምባገነኖችን አድኖ በመያዝ ለፍርድ ለማቅረብ የተጀመረው ጥረት እጅግ የሚበረታታ…
አቶ ያሬድ ዘሪሁን ዜጎችን አፍነው በመውሰድና በማሰር ብልታቸው ላይ ውሃ በማንጠልጠል ራቁታቸውን ቆሻሻ ውስጥ በመጣል በጉንዳን እንዲበሉ አድርገዋል ብሏል ፖሊስ፡፡

ፖሊሲ እንዳለው አቶ ያሬድ ዘሪሁን አሁን በቁጥጥር ስር ካልዋለው የቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገለግሎት የቀድሞ ኃላፊ ጌታቸው አሰፋ ጋር በመመሳጠርና ቀጥተኛ ትዕዛዝ በመቀበል በዜጎች ላይ ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት ፈፅመዋል ፡፡ ዜጎችን አፍነው በመውሰድና በማሰር ብልታቸው ላይ ውሃ በማንጠልጠል ራቁታቸውን…

በአማራ ክልል በትምህርቱ ዘርፍ የሚታዩ ችግሮች ለትምህርት ጥራት ማሽቆልቆል አይነተኛ ምክንያት መሆናቸውን ወላጆች፣ መምህራንና ተማሪዎች አመለከቱ፡፡ እንደ አስተያየት ሰጪዎች አራተኛ ክፍል ደርሰው ስማቸውን ማጻፍ የማይችሉ ተማሪዎች ቁጥር ቀላል አየደለም።

ጋዜጠኛውን ገድለው አስከሬኑን የቆራረጡት ተጠርጣሪዎች የሞት ቅጣት እንዲፈረድባቸው ተጠየቀ በቅርቡ ቱርክ ኢስታንቡል ከተማ በሚገኘው የሳውዲ አረቢያ ቆንስላ ጋዜጠኛ ዣማል ኻሾግዢ የገደሉ ተብለው የተጠረጠሩት አምስት ሰዎች የሞት ቅጣት እንዲፈረድባቸው የሳዑዲ ዓረብያ አቃቤ ህግ ጠየቁ።የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጂብ ታይፕ ኤርዶዋን “ኻሾግዢን ግደሉ” የሚለው…

በተጠርጣሪዎቹ የተፈፀመው ወንጀል ካንሰር ነው  (ጠ/ሚ አብይ አሕመድ) ጠ/ሚኒስትሩ ይሄን ያስታወቁት በሌብነትና በሰብዓዊ ጥሰት ተጠርጥረው እየተያዙ ያሉ ስዎችን አስመልክተው ባወጡት መግለጫ ነው፡፡ ወንጀለኞቹን የማደኑና በሕግ የመቅረቡ ሂደት ገና ይቀጥላል ተጀመረ እንጂ አልተፈፀመም ብለዋል ጠቅላይ ሚኒስትሩ፡፡