· አየር መንገድ ለማዕከሉ ህንፃ ሊገነባ ነው· ፓይለቶች 10ሚ. ብር ለመለገስ ቃል ገብተዋል  መቄዶኒያ የአረጋውያንና የአዕምሮ ህሙማን መርጃ ማዕከል የከተማ አስተዳደሩ በ10ሩም ክፍለ ከተሞች ሊሰጥ ቃል በገባው ቦታ ላይ ተጨማሪ ማዕከላትን ለመገንባት አቅዶ እየተንቀሳቀሰ ሲሆን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በበኩሉ፤ አንድ…

“የእኔ ሀብት ሰውነቴ ብቻ ነው የተመዘገበው ሀብት የእኔ አይደለም” ክንፈ ዳኘው የያሬድ ዘሪሁን አሰቃቂ ድርጊት በፍርድ ቤት ተነገረ   የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተርና የአገር ውስጥ ደኅንነት ኃላፊ የነበሩት አቶ ያሬድ ዘሪሁን፣ በተጠረጠሩበት ከባድ የሰብዓዊ መብት ጥሰት በዜጎች…
Eritrea-Ethiopia peace leads to a refugee surge

No comment. James Jeffrey/IRIN MEKELLE/Ethiopia, 15 November 2018 James Jeffrey Freelance journalist based in Addis Ababa and regular contributor to IRIN A group of Eritreans lines up outside a small, green army tent surrounded by yellow scrubland at the top of…

የሕዝባዊ ስብሰባ ጥሪ ለደብረታቦር ከተማና አካባቢው ዐማራ ሕዝባችን ብልሁ ዐማራ፣ አንዴ ከመናገርህ በፊት ሁለት ግዜ አስብ፣ አስር ግዜ ለክተህ አንድ ግዜ ቁረጥ እንዲል፣ የታላቁ ሰማዕት መሪያችን ፕሮፌሰር አስራትና የትግል አጋሮቻቸው መራር ተጋድሎ ፍሬና የትውልዱ አደራ የሆነው አባት ድርጅታችን የመላው ዐማራ…

ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ግድም ፈጣን ለውጦችን እያስተናገደች ነው። በለውጡ ሒደት በተለይ የመንግሥት የመገናኛ አውታሮች ተግባራቸውን እንዴት እየተወጡ ነው?   ለአንድ ወገን ብቻ በተለይ ለመንግሥት ወግኖ የመዘገብ ኹኔታቸውስ ምን ይመስላል? መገናኛ ብዙኃን በነጻነት እና በገለልተኝነት እንዲዘግቡ ምን ቢደረግ ይበጃል?
Walias of Ethiopia to face Black Stars of Ghana

By Dawit Tolesa After the disappointing loss in the fourth round AFCON qualifier fixture against Kenya, the Ethiopian national team is set to face Ghana on Sunday November 18, 2018 at Addis Ababa stadium. Coach Abraham Mebratu has commenced preparations weeks…
ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የመጀመሪያቸው በሆነው 11ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፤

ጠ/ሚኒስትር ዶ/ር ዐቢይ አህመድ የመጀመሪያቸው በሆነው 11ኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ ባደረጉት ንግግር ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፤ • አፍሪካ በዓለም አቀፍ መድረኮች ላይ ተወዳዳሪ ሆና ለመገኘት አንድ ድምፅ ልታሰማ ይገባል። • ኢትዮጵያ ባለፉት ሰባት ወራት ውስጥ ለበርካታ ችግሮች ምላሽ የሚሆኑ የማሻሻያ…