የሜቴክ ሕገ-ወጥ የባሕር ላይ ንግድ አሻጥር ሜቴክ ከባሕረ ሰላጤው ሃገራት እስከ ሶማሊያ በርበራ ወደብ በመርከቦቹ ወታደራዊ ትጥቆችን እና የጦር መሣሪያዎችን በሕገወጥ መንገድ ይነግድ ነበር  

‹‹የኢትዮጵያ አየር መንገድ አሁን ያለበትን ጉዞ ባናጨናግፍ ጥሩ ነው›› ሲሉ የቀድሞ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ አቶ ግርማ ዋቄ ገለጹ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ለአገሪቱም ጥሩ ምልክት ነው፡፡ይኼ አየር መንገድ ከ70 ዓመታት በላይ ብዙ መስዋዕትነት ተከፍሎ የተገነባ ነው፡፡ በጊዜያዊ ግጭት…

ህዳር 05 2011 በመስቃንና ማረቆ መካከል ተከስቶ በነበረው ግጭት በሁለቱ ወረዳዎች አዋሳኝ ቦታዎች የተፈናቀሉ መስቃኖች ቡታጅራ እስታዲየም በጊዜያዊነት ተጠልለው ይገኛሉ። ተጠላዮቹ የማህበረሰብን ድጋፍና የመንግስትን ትኩረት ይሻሉ።በደቡብ ክልል ጉራጌ ዞን መስቃን ወረዳ ከባለፈው ረቡዕ ጀምሮ በተቀሰቀሰ ግጭት የሟቾች ቁጥር 24 መድረሱ…

ምናልባት በዛው ካሸለብኩ በሚል የተፃፈ ፅሁፍ።( ደራሲ ይስማዕከ ወርቁ ) . እኔ ደራሲ ለመሆን እሞክራለሁ እንጂ ሉሲ አይደለሁም፡፡ ሉሲ መሳሳት አትችልም፡፡ ሉሲ ፈፅሞ ሰው ከሆነች ቆይታለች፡፡ ሰው ሳለች እንጂ አሁን ስህተት ፈፅሞ አይነካትም፡፡ ታድላ! ሉሲ ናት እንዳረጋችሁዋት የምትሆነው፡፡ አሜሪካንም ኢትዮጵያንም…