በ50 ቢሊዮን ብር የሚገነባው የለገሃር ሁሉን አቀፍ የተቀናጀ የመንደር ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

በ50 ቢሊዮን ብር የሚገነባው የለገሃር ሁሉን አቀፍ የተቀናጀ የመንደር ግንባታ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ በ50 ቢሊዮን ብር የሚገነባው በአዲስ አበባ ለገሃር የተቀናጀ የመኖሪያ አገልግሎት መስጫና የመዝናኛ ስፍራ ልማት ስራውን ጠቅላይ ሚኒስቴር ዶ/ር አቢይ አህመድ በተገኙበት ይፋ ሆኗል፡፡ በ36 ሄክታር መሬት ላይ…
በከፍተኛ ሌብነትና ሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር የማዋሉ ስራ መጠናከር አለበት – ዶ/ር ደብረጽሆን

በከፍተኛ ሌብነትና ሰብዓዊ መብት ጥሰት የተጠረጠሩ ግለሰቦችን በቁጥጥር ስር የማዋሉ ስራ መጠናከር የትግራይ ብሔራዊ ክልላዊ መንግስትና ህዝብ ፍላጎት መሆኑን የክልሉ ምክትል ርዕሰ-መስተዳድር ዶክተር ደብረጽዮን ገብረሚካኤል ገለጹ። በቁጥጥር ስር የማዋል ስራው አፈጻጸም የህግ ልእልናን በሚያስከብር መልኩ መከናወን እንዳለበትም ምክትል ርዕሰ- መስተዳድሩ…

የቀድሞ የኢንሳ ኃላፊ ሜጀር ጀነራል ተክለብርሃን ወልደ አረጋይን በቁጥጥር ስር ያላዋለው በምርመራ መዝገቡ ውስጥ ስለሌሉ እንደሆነ የፌደራል ጠቅላይ አቃቤ ሕግ ብርሃኑ ፀጋዬ አስታወቁ። በተጨማሪም ከፍተኛ ምዝበራ በመፈፀምና የሰብዓዊ መብትን በመጣስ ጠርጥሮ ያሰራቸውን የመንግሥት ኃላፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ አድርጓል።    

የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ መንግስት ጥርስ-ጥፍር አወጣ ይሆን? ወይስ ፍትሕ በረቀ? – ዉይይት የጠቅላይ ሚንስትር ዐብይ አሕመድ መንግስት ሰባት ወር ሙሉ ሥለፍቅር፤ ይቅርታ፤ ሥለመቻቻል መደመር ሲሰብክ፣ ለማየት ዓይደለም ለመስማት የሚቀፈዉን ግፍ በይቅርታ ሰበብ የመጀቦኑ ዳርዳርታ መስሎ ብዙ አነጋግሮ፤አሳስቦ፤ ቅር አሰኝቶም ነበር።አዲሱ…