አቶ መለስ ዜናዊ በሕይወት በነበረበት ዘመን ደብረጽዮን አፍ ማር አይቆይም ይል ነበር:: ምን አይቶ እንዲህ እንዳለው እንጃ! ሆኖም ግን አንድ የሕወሓት ሰው እንዲህ ጽፎ አይቻለሁ:: ደብረጽዮን አዲስ አበባ እና መቀሌ ላይ የሚያሳያቸው አቋቅሞች ‘ዥዋዥዌ’ የሚል ቅጽል ስም አሰጥቶታል:: ትናንት የሰጠውን…

በመቶዎች የሚቆጠሩ ኢትዮጵያዊያን አይሁዶች በትላንትናው እለት በአዲስ አበባ የእስራኤልን ውሳኔ ለመቃወም ስብሰባ አድርገዋል፡፡ የእስራኤል መንግስት ኢትዮጵያዊያን አይሁዶችን ወደእስራኤል መውሰዱን ማቆሙን ማስታወቁ ከቤተሰቦቻቸው ጋር ተቆራርጠው እንዲቀሩ የሚያደርግ ውሳኔ መሆኑን ነው በተቃውሟቸው የገለፁት፡፡ 8 ሺህ በኢትዮጵያ የሚኖሩ አይሁዶችን እንወክላለን ያሉት እነዚህ ተቃዋሚዎች…

ኪንግ ፋይሳል የተሰኘው የጋና ክለብ አጥቂ የነበረው ሞሪሰን ኦሲይ በተቃጠለ ቪዛ አገር ውስጥ በመቆየቱና በሆቴል እዳ በኢትዮጵያ ፖሊስ እየተፈለገ ነው፡፡ ራሱ ተጨዋቹ ለጋና ጋዜጦች እንዳስታወቀው ከኢትዮጵያ ቡና ክለብ ጋር የነበረው ኮንትራት ከተቋረጠ በኋላ ላለፉት ጥቂት ወራት ኢትዮጵያ ውስጥ ይገኛል፡፡ ሲናገርም…

የኦሮሞ ነፃነት ግንባር(ኦነግ) በአዲስ አበባ ጉለሌ ክፍለ ከተማ እንቁላል ፋብሪካ አካባቢ የሚገኘውን የቀድሞ ዋና ፅህፈት ቤቱን በዛሬው ዕለት ተረከበ። የግንባሩ ቃል አቀባይ አቶ ቶሌራ አደባ እንደገለፁት ኦነግ ዛሬ የተረከበው ፅህፈት ቤቱ እስከ 1985 ዓ.ም ሲጠቀምበት የነበረ መሆኑን ተናግረው ግንባሩ ከሽግግር…
ጄኔራል ሰዓረ መኮንን ከህዝቡ ጎን በመሰለፍ አርአያነታችንን እናስመስክር አሉ

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 11/2011) በኢትዮጵያ አሁን የተገኘው ለውጥ በሁሉም ህዝብ ትግል የመጣ በመሆኑ እኛም ከህዝቡ ጎን በመሰለፍ አርአያነታችንን ማስመስከር ይገባናል ሲሉ ጀነራል ሰዓረ መኮንን ገለጹ። የኢትዮጵያ የሃገር መከላከያ ሚኒስቴር ጠቅላይ ኤታማጆር ሹም ጄነራል ሰዓረ መኮንን በአንድ የውይይት መድረክ ላይ እንደገለጹት በኢትዮጵያ…

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 11/2011)በትግራይ በተለያዩ ድብቅ እስር ቤቶች የታሰሩ የመከላከያ ሰራዊት አባላት መንግስትና ህዝብ እንዲደርስላቸው ጥሪ አቀረቡ። በድብቅ በተላለፈውና የ65 የመከላከያ ሰራዊት አባላት ስም ዝርዝር የሚገኝበት ወረቀት ላይ እንደመለከተው ከፌደራል መንግስቱ እውቅና ውጪ የታሰሩት እነዚህ ወታደሮች ከፍተኛ የሰብዓዊ መብት ጥሰት እየተፈጸመባቸው…
የታሰሩና የሚፈለጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ንብረት እንዲታገድ ትዕዛዝ ወጣ

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 11/2011) በከባድ ሌብነትና በከፍተኛ የሰብአዊ መብት ረገጣ ተጠርጥረው በታሰሩና በሚፈለጉ ግለሰቦችና ድርጅቶች ንብረት እንዲታገድ ትዕዛዝ ወጣ። የፌደራል ፖሊስ ኮሚሽን በአዲስ አበባ ለ10ሩም ክፍለ ከተሞች በጻፈው ደብዳቤ የ413 ሰዎች ቤትና ንብረት ታግዶ እንዲቆም አሳስቧል። ከ48 ሰአት በኋላ የፍርድ ቤት…