(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 13/2011) ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የኢትዮጵያ ምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ በመሆን በፓርላማው ተመረጡ። የወይዘሪት ብርቱካን በምርጫ ቦርድ ሰብሳቢነት መመረጥ ቀጣዩ ምርጫ እንዳይጭበረበርና ጨርሶውንም የማጭበርበር ዝንባሌ እንዳይኖረው ያግዛል ሲሉም ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ ተናግረዋል። በመንግስትና በገዢው ፓርቲ ላይ ሲቀርብ የነበረውን ክስም…

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 13/2011)በኢትዮጵያ ባለፉት 27ና 30 አመታት ወንጀል የፈጸሙ ሰዎችን እንሰር ብንል የሃገሪቱ እስር ቤት ስለማይበቃ ከተማ መገንባት ይኖርብናል ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አሕመድ ገለጹ። ከሰሞኑ እየታሰሩ ካሉ ሰዎች ጋር በተያያዘ የሚነሱ ተቃውሞዎችን እንደመብት የተቀበሉት ዶክተር አብይ አህመድ ሕግ ማክበርና…

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 13/2011)በሶማሌ ክልል ባለፉት 10 ዓመታት በሺዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ተገድለው የተቀበሩባቸው የጅምላ መቃብሮች ፍለጋ መጠናቀቁን የክልሉ መንግስት አስታወቀ። የክልሉ መንግስት ይፋ እንዳደረገው መረጃም የጅምላ መቃብሮቹን አጠቃላይ መረጃም ለሚመለከተው አካል ለማቅረብ በዝግጅት ላይ ነው። ይህ በእንዲህ እንዳለም በሶማሌ ክልል ተገድለው…

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 13/2011)ኢትዮጵያ በ13ዓመት ውስጥ ለመጀመሪያ ጊዜ ጋዜጠኛ በእስር ቤት የማይገኝባት ሀገር መሆኗ ተገለጸ። የዓለም ዓቀፉ የጋዜጠኞች መብት ተሟጋች ድርጅት ሲፒጄ የቦርድ አባል ካትሊን ካሮል ሰሞኑን በኒዮርክ የተዘጋጀውን ፕሮግራም አስመልክተው እንደገለጹት በአሁኑ ወቅት በኢትዮጵያ  እስር ቤቶች የታሰረ ጋዜጠኛ የለም። ባለፉት…

ከሳዲቅ አህመድ ብርቱኳንን የተዋወኳት የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊዎች በታሰሩበት ሰሞን ነው።እራሷ ናት የደወለችልኝ። ስለታሰሩት ኮሚቴዎች ጠየቀችኝ።ስለ እስር ቤት አሰከፊነትም አጫወተጭኝ።ከድምጿ አዘኔታን፣ ርህራሄን ሰምቻለሁ። አቅሟ በቻለው መጠንም ማድረግ የሚገባትን እንደምታደርግ ቃል ገብታ ነበር። አምንስቲ ኢንተርናሽናል ዋሽንግተን ዲሲ መጥተን በህገወጥ መንገድ ስለታሰሩት የሙስሊም…
የብርቱካን ሸክም !

Birtukan Midkesa ዋዜማ ራዲዮ- ወይዘሪት ብርቱካን ሚደቅሳ የብሄራዊ ምርጫ ቦርድን እንዲመሩ መሾማቸው በሀገሪቱ የፖለቲካ ሽግግር አዲስ ምዕራፍ ነው። የግለሰቧ የጀርባ ታሪክ ለህግ ልዕልና ያላቸው ፅናትና በህዝብ ዘንድ ያላቸው አመኔታ ሹመቱን እንደ ትልቅ እርምጃ እንድንወስደው ግድ ይሉናል። ጠቅላይ ሚንስትር ዐቢይ አህመድ…

ሕወሃት ሳትከረበት በፊት ትልቅ ትግል የነበረባቸው አቶ ገዱ አንዳርጋቸው ነበሩ። ከአቶ ለማ መገርሳ ጋር ሲነጻጸሩ። አቶ ለማ በኦህዴድ ውስጥ ያሉ የሕወሃት አገልጋዮችን በአጭር ጊዜ ውስጥ አጥርተው( ብዙም ስላልነበሩ) ኦህዴድ ከሕወሃት ገለልተኛ እንዲሆን በቀላሉ ነበር ማድረግ የቻሉት። አቶ ገዱ ግን ብአዴን…
ገና ከመግባቷ ወ/ት ብርቱካንን ጭቃ ውስጥ የሚከቱ ጉዳዮች #ግርማ_ካሳ

ገና ከመግባቷ ወ/ት ብርቱካንን ጭቃ ውስጥ የሚከቱ ጉዳዮች #ግርማ_ካሳ የሲዳማ ዞን ምክር ቤት አባላት ነን የተባሉ የራሳችን ክልል ይኑረን በሚል ለምርጫ ቦርድ ደብዳቤ ጽፏል። ሕዝብ ዉሳኔ ለማድረግ ማለት ነው። ወ/ት ብርቱካን እነዚህ ክልል እንሁን የሚባሉ ጥያቄዎችን አሁን ማስተናገድ የለባትም ባይ…

ትላንት ህዳር 12 ቀን 2011 ከደቡብ ህዝቦች ምክር ቤት ጽ/ቤት የወጣው ደብዳቤ ለአዲሲቷ የምርጫ ኮሚሽን ሰብሳቢ የመጀመሪያ ስራ እንደሚሆን ለመረዳት ችለናል፡፡ ደብዳቤው በርዕሱ ‹‹ህዝበ ውሳኔ እንዲከናወን ስለመጠየቅ›› ይልና የተላከው ለምርጫ ቦርድ እንደሆነ ያሳያል፡፡ ደብዳቤው ሲዘረዝር ‹‹በክልላችን ካሉት 56 ብሄር ብሄረሰቦች…

በዩናይትድ ስቴትስ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የአፍሪካ ክፍል ረዳት ሚኒስትር ቲቦር ናጂ ከመጪው ማክሰኞ አንስቶ እአአ እስከ ታህሳስ 8 ቀን ባለው ጊዜ ውስጥ ኢትዮጵያን፣ ጂቡቲን፣ ኤርትራን፣ ኬንያንና ጀርመንን እንደሚጎበኙ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴሩ መግለጫ ገልጿል።