ከላይ የተመለከተዉ የጠቅላይ ሚኒስትር የዶ/ር አብይ አህመድ አባባል በወያኔ  ፋሽስቶች የተሰራዉን ወንጀልና ሌብነት ደፍረዉ እንዳለ ለማቅረብ መቸገራቸዉን የሚያሳይ የጭንቀት  አባባል ነበር ። ጥፍር የነቀሉት፤ የወንድና የሴት ብልት ላይ በአስነዋሪ ሁኔታ የቀለዱት፤ ዜጋን አካለ ጎደሎ ያደረጉት፤የገደሉት፤ ያሳደዱት፤ልጅን ገድለዉ እናትን እሬሳዉ ላይ…
በደሕንነት ም/ሹሙ ላይ ፖሊስ ተጨባጭ ማስረጃ እንዲያቀርብ ፍርድ ቤቱ አዘዘ

ፍ/ቤቱ በተከሳሽ አቶ ያሬድ ዘሪሁን ላይ የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት በቀድሞ የብሔራዊ መረጃና ደህንነት አገልግሎት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ያሬድ ዘሪሁን ላይ ፌዴራል ፖሊስ የጠየቀውን የ14 ቀን የምርመራ ጊዜ ፈቀደ፡፡ ፍርድ ቤቱ ይህን ውሳኔ ያስተላለፈው…
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለወቅታዊ ጉዳዮችና ዕጩ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ የሰጡት ማብራሪያ ጭብጦች

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ስለወቅታዊ ጉዳዮችና ዕጩ የምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ የሰጡት ማብራሪያ ጭብጦች፡- • በምክር ቤቱ አሠራርና ውሳኔ በፍጹም ጣልቃ አንገባም፤ ለዚህም ነው ያቀረብናቸውን ዕጩዎች ውድቅ አድርጋችሁብን ሌላ ዕጩ ለማቅረብ የሞከርነው፡፡ • ጠንካራ ምክር ቤት እንዲኖር እየሠራን ነው፡፡ • ግጭቶችን በተመለከተ የተነሳው…
የምርጫ ቦርድ ማሻሻያና የብርቱካን ሚደቅሳ ሹመት ምንና ምን ናቸው?

BBC AMHARIC ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር ዐብይ አህመድ የተለያዩ ህጎችን ለማሻሻል ይረዳ ዘንድ የፍትህና የህግ ስርዓት ማሻሻያ ምክር ቤት ካቋቋሙ ቆየት ብሏል። በዚህ ምክር ቤት ስር ደግሞ ምርጫ ቦርድና የምርጫ ህግን ማሻሻል፤ በተጨማሪ እንደ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን፣ እንባ ጠባቂ ተቋምና ፌደሬሽን…

የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሶሳ ላይ ወንድሞቻችንና እህቶቻችን እየሞቱ እኛ አንማርም በማለት ወደክፍል አንገባም ማለታቸውን ተከትሎ ዩኒቨርሲቲው በልዩ ሀይል ተከቧል $bp(“Brid_68883_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/11/Facebook-2017205635053872144p.mp4”, name: “ጎንደር ዩንቨርስቲ በልዩ ሐይል ተከቧል (ቪድዮ)”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/11/IMG_20181122_143313.jpg”}, “width”:”550″,”height”:”309″}); የጎንደር ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች አሶሳና ሀሮማያ ላይ በአማራ…