ምስራቅ ወለጋ አንድ ግለሰብ ህይወቱ ካለፈ በኋላ መነሳቱ ተሰማ

ከሞት የተነሳው ኢትዮጵያዊ በኦሮሚያ ክልል ምስራቅ ወለጋ ዞን ሲቡ ስሬ ወረዳ አንድ ግለሰብ ህይወቱ ካለፈ በኋላ መነሳቱ ተገለፀ። ሟች አቶ ሂርጳ ነገሮ ለረጅም ጊዜ በፅኑ ህመም ሲሰቃይ ቆይቶ ባለፈው ማክሰኞ ማለትም ህዳር 11 ቀን 2011 ዓ.ም ከጠዋቱ 4:30 ገደማ ህመሙ…

በድሬድዋ ከተማ በተከሰተ አለመረጋጋት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉን የከተማዋ አስተዳደር የፖሊስ ኮሚሽን አስታወቀ፡፡ $bp(“Brid_68871_1”, {“id”:”12272″, “video”: {src: “https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/11/Facebook-2223126714385859144p.mp4”, name: “በድሬድዋ ከተማ በተከሰተ አለመረጋጋት የአንድ ሰው ህይወት ማለፉ ታወቀ፡፡”, image:”https://mereja.com/amharic/v2/wp-content/uploads/2018/11/images-2.jpeg”}, “width”:”550″,”height”:”309″});

በአሶሳ ዩኒቨርስቲ በተማሪዎች ላይ በደረሰው እና እየደረሰ ባለው ጉዳት ከአብን የተሰጠ መግለጫ ***** ከሰሞኑ በቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል አሶሳ ዩኒቨርሲቲ በተነሳ ግጭት እስከ አሁን ባለን መረጃ መሰረት የ3 ተማሪዎች ሕይወት ማለፉንና ከ40 በላይ ተማሪዎች ቀላልና ከባድ ጉዳት እንደደረሰባቸው፤ ሌሎችም ተማሪዎች በስጋት…

(እሥከዳር በላቸው) የመሪ መቀዬር ጊዜያዊ፣ የሥርዓት ለውጥ መሠረታዊ! እንደሚታወቀው ዶክተር አቢይ የኢሕአዴግ ጠቅላይ ሚኒስቴር ከመሆኑ በፊት፣ ለብዙ ዓመታት ብዙ ወገኖቻችን የተገደሉበት፣የተጋዙበት፣የታሠሩበትና የተሰደዱበት እልህ አሥጨራሽ ትግል ያለማቋረጥ ተካሂዷል። በተለይ ለ27 ዓመታት ያለማቋረጥ በአማራው ላይ የሚደረገውን የዘር ማጥፋት ዘመቻ ለማሥቆም  አማራው ባደረገው…

ዶክተር አክሎግ ቢራራ (የዓለም ባንክ አማካሪ የነበሩ) አሜሪካ  (ይህ ምልልስ ከጋዜጠኛ እድክንድር ነጋ ጋር የተካሄደ ሲሆን፤ በውጭ የሚገኙ ትውልደ ኢትዮጵያዊያንም እንዲያውቁት በሚል መንፈስ ትንተናየ በኢትዮጵያ ከወጣ በኋላ፤ በራሴ ውሳኔ ያቀረብኩት መሆኑን እገልጻለሁ፤ ጋዤጠኛ እስክንድር ላደረገልኝ ማስተካከያና ትብብር ምስጋናየን አቀርባለሁ፤ በአገር…

አማራው በተዛባ ዜና እንዲዘናጋ ለምን ይደረጋል? ትላንትና ዛሬ አይደለም። በማንነቱ ዙሪያ ከጫፍ እስከ ጫፍ አንድ ወጥ ዘመም አመለካከት ይዞ ሳይታሰብ ብቅ ያለውን አዲስ የአማራ ትውልድ ኢሕአዴግ በስልትና ተንኮል ሊያኮላሸው ብቅ ያለበት ዘዴው በሚቆጣጠራቸው ሚዲያዎች የጅብ ወለደ የሰላምና ልማት ወሬ ማደናገርን…

የባሕር ማዶ ደብዳቤ ቁጥር ፩ ይድረስ ለውድ ኢትዮጵያዊያን ወገኖቸ። ጉዳዮ፥ የሕወሃት መግለጫና አዋጇን ይመለከታል፤ ድ ወገኖቸ። ይህን ደብዳቤ ከባሕር ማዶ ስልክ ደስታና ሀዘን፤ ናፍቆትና ሲቃ ተናንቀውኛል። በተለይ ጠ/ሚ ዓብይ የሚአደርጓቸው ንግግሮች፤ የሚሰጡት አመራርና ውሳኔ፤ የሚወስዱት እርምጃ፤ የሚአስተምሩት ትምህርት ያስደሰተኝ መሆኑን…

“ይህንን ጉድ ለኢትዮጵያ ህዝብ ምን ብዬ እነግረዋለሁ” ሰመረ አለሙ  semere.alemu@yahoo.com ከላይ የተመለከተዉ የዶ/ር አብይ አባባል በትግሬ ፋሺስቶች የተሰራዉን ወንጀልና ሌብነት ደፍረዉ እንዳለ ለማቅረብ መቸገራቸዉን የሚያሳይ የጭንቀት  አባባል ነበር ። ጥፍር የነቀሉት፤ የወንድና የሴት ብልት ላይ በአስነዋሪ ሁኔታ የቀለዱት፤ ዜጋን አካለ…

መቀነስ እማይችል አስመሳይ ካድሬ ነው! አቤቱ ጌታዬ ዘንድሮስ ለጉድ ነው፣ ተደረጃ ወጥቶ ደምር ሲል ሰባኪው፣ “አሜን! አሜን!” ይላል ተታች ተሰባኪው፡፡ ለደማሪ ስብከት “አሜን! አሜን!” ያለው፣ ጨርቁን ጥሎ እስቲሄድ ጨርሶ ያበደው፣ ምስጢርና ጥቅሙን ሳያጣጥመው ነው፡፡ ምልክቱን እንኳ ብንመለከተው፣ መደመር እሚያልፈው በመቀነስ…

የትግራይ ክልላዊ መንግስት መግለጫና አንድምታው። ጥበበ ሳሙኤል ፈረንጅ፤ ህዳር 11/2011 (11/20/2018) ክፍል አንድ። “እኛ የታገልነው እና መስዋዕትነት የከፈልነው ለሕግ የበላይነት ነወ”። ዶ/ር ደብረፅየን ገ/ሚካኤል በኅዳር 9 ቀን 2011 ዓ.ም (እኢአ) በትግራይ ክልላዊ መንግሥት ምክትል አስተዳዳሪ እና የሕወሃት ሊቀመንበር በሆኑት በዶ/ር…

ፈቃዱ በቀለ( ዶ/ር) ህዳር 12፣ 2011 መግቢያ ለ27 ዓመታት ያህል የኢትዮጵያን ህዝብ የመኖርና ያለመኖር ዕድል፣ የአገራችንን ዕድልና ጉዞዋን ሲወስን የነበረውን የህውሃትን አገዛዝ ምንንነት በግልጽ እያየነው ነው። ከአንድ ብሄረሰብ የተውጣጣ ቡድን እራሱን የነፃ አውጭ ድርጅት ነኝ በማለትና፣ የሌሎችንም ብሄረሰቦች ነፃ አውጭ…