ምዕራብ ኢትዮጵያ ወለጋ ዉስጥ ባለፈዉ መስከረም አጋማሽ የተጀመረዉ ግጭት እና ግድያ አሁንም አለመብረዱን ካካባቢዉ የተወከሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አስታወቁ።የምክር ቤት አባል አቶ ወርዶፋ በቀለ ዛሬ ለDW በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ምሥራቅ እና ምዕራብ ወለጋ ዉስጥ አሁንም ሰዎች እየተገደሉ፤ እየቆሰሉ…

ድሬደዋ ዉስጥ የሚካሔደዉ ጎሳን የተላበሰ ግጭት እንደቀጠለ ነው ። የከተማይቱ ፖሊስ እንዳስታወቀዉ ትናንት ለገሀሬ በሚባለው አካባቢ በነበረ ግጭት 1 ሰው ሲገደል፤ 1 ሌላ ሰዉ ደግሞ ክፉኛ ተጎድቷል።ከጥቂት ቀናት በፊት በሁለት የድሬዳዋ አካባቢዎች ተከስቶ በነበረ ግጭት የ1 ሲገደል፤ ቁጥሩ በዉል ያልታወቀ…

የሹም ሽረት ፖለቲካ በኢትዮጵያ የትኞቹ ወገኖች ሥልጣን እየተቆጣጠሩ፣ የትኞቹ ወገኖች ደግሞ ሥልጣን እያጡ እንደሆነ የሚያመላክት የኃይል ሚዛን ማሳያ ነው፡፡ ባለፉት ሰባት ወራት ሹም ሽረት የፖለቲካ ለውጡ ዋነኛ ማሳያ ሆኖ ከርሟል፡፡ በትላንትናው ዕለት ብርቱካን ሚደቅሳ ለምርጫ ቦርድ ሰብሳቢ ተደርገው መሾማቸው የዚህ…

የኢትዮጵያ ህዝብ አርበኞች ግንባር የቀድሞ አመራሮች ባህርዳር ከተማ ውስጥ በሰጡት መግለጫ እንዳሉት ድርጅቱ ከአርበኞች ግንቦት ሰባት የተነጠለው ከኤርትራ ወደ ኢትዮጵያ ከገባበት ጊዜ አንስቶ ነው። አርበኞች ግንቦት ሰባት ግን ውህደቱ አልፈረሰም ሲል የግንባሩን መግለጫ አጣጥሏል። https://radiodownloaddw-a.akamaihd.net/Events/dwelle/dira/mp3/amh/046270FA_2_dwdownload.mp3 ከአርበኞች ግንቦት ሰባት ለአንድነት እና…
ለ2 አመት የዘገየው አንበሳ ግቢ በአዲሱ ስሙ (አዲስ ዙ ፓርክ) በሚል በቅርቡ ስራ ይጀምራል

በ9 ወራት እድሳቱ ይጠናቀቃል ተብሎ አመታትን የዘገየው የአንበሳ ግቢ እድሳት በቅርቡ ተጠናቅቆ ስራ ይጀምራል ተባለ፡፡ ለ2 አመት የዘገየው አንበሳ ግቢ በአዲሱ ስሙ (አዲስ ዙ ፓርክ) በሚል በቅርቡ አገልግሎት ይሰጣችኋል ተብላችኋል፡፡ ከ2009 ዓ.ም ጀምሮ አገልግሎት አቁሞ የነበረው (የአዲስ ዙ ፓርክ) በውስጡ…
ሸህ ሁሴን አልአሙዲን ተፈቱ የሚል የተሳሳተ መረጃ በመሰራጨት ላይ ነው

ሸህ ሁሴን አልአሙዲን ከእስር አልተፈቱም ! * ተፈቱ የሚል የተሳሳተ መረጃ በመሰራጨት ላይ ነው * የህዳሴውን ግድብ፣ ግብጽ ኢትዮጵያና የሀሰት መረጃው * ሸሁን ሀገራቸውና ወገኖቻቸው እንፈልጋቸዋለን * ላደረጉት እናመሰግናቸዋለን ላጠፉት እንወቅሳቸዋለን * ለውጡን ለመቀልበስ የሀሰት መረጃ ዘመቻው አያዋጣም የዛሬው “በሬ…
የአስፈፃሚ አካላት ተፅዕኖ ጉዳያችንን ያዛባብናል ብለው ጠበቆች እንዳይሰጉ ወ/ሮ መአዛ አሸናፊ አሳሰቡ

የአስፈፃሚ አካል ተፅዕኖ ጉዳያችንን ያዛባብናል ብለው ጠበቆች እንዳይሰጉ የተናገሩት የጠቅላይ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ወይዘሮ መዓዛ አሸናፊ ናቸው፡፡ በፍርድ ቤት አካባቢ እንደገና ማዋቀር አስፈላጊ መሆኑን የተናገሩት ወ/ሮ መዓዛ፣ ፍርድ ቤቶች የአስፈፃሚውና የሕግ አውጭው ተፅዕኖ የማይደፍቃቸው ሆነው እንዲደራጅ ያስፈልጋል ብለዋል፡፡ የጠቅላይ ፍርድ…

በኦሮሚያ ክልል ዉስጥ ባለፈዉ መስከረም አጋማሽ የተጀመረዉ ግጭት እና ግድያ አሁንም አለመብረዱን ከአባቢዉ የተወከሉ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል አስታወቁ። የምክር ቤት አባሉ አቶ ወርዶፋ በቀለ ዛሬ ለ«DW» እንደተናገሩት በምስራቅ እና ምዕራብ ወለጋ ዞኖች ውስጥ አሁንም ሰዎች እየተገደሉ፤ እየቆሰሉ እና…