‹‹አየር መንገዱ የአገር አምባሳደርና የሁሉም ኢትዮጵያውያን ንብረት ነው›› አቶ ተወልደ ገብረ ማርያም፣ የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ሥራ አስፈጻሚ ቃለየሱስ በቀለ Sun, 11/25/2018 – 09:08 …

(ስዩም ተሾመ) የኢትዮጵያ መርከቦች የሌላ ሀገር ሰንደቅ ዓላማ እያውለበለቡ በህገወጥ ንግድ የተሰማሩበት ሁኔታን ለመገንዘብ ከትላንት ማታ ጀምሮ ጥረት ሳደርግ ነበር። አሁን ላይ ነገሮች በሙሉ ግልፅ ሆነዋል። ትላንት ማታ ባወጣሁት ፅሁፍ ሜቴክ አባይ እና ህዳሴ የተባሉ ሁለት የኢትዮጵያ መርከቦችን ከባህር ትራንስፖርት…
ሁለት ፓትርያርኮች በአንድ መንበር?

Addis Admass በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን ተፈጥሮ የቆየውን የልዩነት ዘመን ለመቋጨት በቅርቡ በተፈጸመው ውሕደትና አንድነት ብዙ ሰው ቢደሰትም፣ የፓትርያርኮቹ ሁለት መሆን ግን አንዳንዶችን ሲያሳስብ፣ አንዳንዶችን ደግሞ ሲያደናግር ይታያል፡፡ አንዳንዶች ደግሞ ቤተ ክርስቲያኒቱን በመተቸት እንደ መመጻደቅም ያደርጋቸዋል፡፡ ለአንዳንዶች በፍትሐ ነገሥታችን…

ENA : ኢዜአ እንደዘገበው በወንጀል ተጠርጥረው በቁጥጥር ስር የዋሉት የሜቴክ አመራሮች መከላከያን አይወክሉም ተባለ በሙስና ወንጀል ተጠርጥረው ክስ የተመሰረተባቸው የብረታ ብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን (ሜቴክ) የቀድሞ የስራ አመራሮች በመከላከያ ሰራዊት ስር አለመሆናቸውን የአገር መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ። ከሜቴክ አመራሮች ክስ ጋር ተያይዞ…
መጠጦች ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3:00 ሰዓት በማንኛውም የብሮዶካስት ሚዲያ (ቲቪና ራዲዮ ) እንዳይተዋወቁ ሊደነግግ ነው።

የሚንስትሮች ምክር ቤት ትላንት ዓርብ ቀን ያጸደቀው እና ህግ ሆኖ እንዲወጣ ለፓርላማ በላከው አዋጅ ከ 10 በመቶ በታች የአልኮል ይዘት ያላቸው መጠጦች (እነ ቢራ) ከጠዋቱ 12 ሰዓት እስከ ምሽቱ 3:00 ሰዓት በማንኛውም የብሮዶካስት ሚዲያ (ቲቪና ራዲዮ ) እንዳይተዋወቁ ሊደነግግ ነው።…