በአላማጣ ከተማ ሶስት ቦምቦች ፈነዱ

በትግራይ ክልል 10 ከተሞች ዛሬ ሰላማዊ ሰልፎች ተካሄዱ። ሰልፈኞቹ “ፍትህ ለሁሉም፣ ህገ መንግስቱ ይከበር” የሚሉ ጥያቄዎችን በዋነኛነት አንግበው እንደነበር ተነግሯል፡፡ ከሰልፉ ጋር በተያያዘ ትላንት ምሽት በአላማጣ ከተማ ሶስት ቦምቦች ቢፈነዱም ምንም ዓይነት ጉዳት አለማድረሳቸውን ደግሞ የከተማው ከንቲባ ለDW ገልጸዋል። ዛሬ…
የሰላም ሚኒስቴር “ሚዲያ ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ

የሰላም ሚኒስቴር “ሚዲያ ለሰላም” በሚል መሪ ቃል ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሄደ ( FBC) የሰላም ሚኒስቴር “ሚዲያ ለሰላም” በሚል መሪ ቃል በዛሬው ዕለት በካፒታል ሆቴል ከተለያዩ ባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት አካሂዷል። በመድረኩም የሳላም ሚኒስትር ወ/ሮ ሙፈሪያት ካሚል ፣የተቋሙ ከፍተኛ አመራሮች…

ኢትዮጵያዊቷ ድምጻዊት ብሩክዊት ጌታሁን (ቤቲ ጂ) ለአምስተኛ ጊዜ በተካሄደው በመላው አፍሪካ የሙዚቃ ሽልማት (አፍሪማ) ላይ በሦስት ዘርፍ አሸናፊ ሆነች። ድምጻዊት ቤቲ ጂ የአፍሪካ የዓመቱ ምርጥ አልበም፣ የምስራቅ አፍሪካ በምርጥ ሴት አርቲስት እና የአፍሪካ ተስፋ የተጣለበት ዘርፍ ነው ሽልማትዋን የተቀበለችው። ድምጻዊት…

ወልቃይቶች ቋንቋችን አማርኛ፡ ስነልቦናችን የአማራ፡ ባህል ወጋችን ከአማራ፡ ቅዳሴ መዝሙራችን አማርኛ፡ ለቅሶ ዜማችን የአማራ ብለው ከተነሱ በኋላ የለም ትግሬ ናችሁ ብሎ መድረቅ ምን ማለት ነው? የራያዎችም ተመሳሳይ ነው።
የአሶሳ ዩንቨርስቲን ግጭት ቀስቅሷል የተባለ የሕወሓት ሰላይ አቶ ገሬ ወዲሴሮ በቁጥጥር ስር ዋለ

ሰሞኑን አሶሳ ዩኒቨርሲቲ ተፈጥሮ በነበረው ግጭት ሶስት ተማሪዎች እንደሞቱና በርካቶች ለጉዳት እንደተዳረጉ ይታወቃል :: ግጭቱን ከአስነሱት አካላት መካከል በአሶሳ ከተማ ነዋሪ የሆነው አቶ ገሬ ወዲሴሮ በተጠርጣሪነት በአሶሳ ከተማ ህዝብ እና በመከላከያ ሰራዊቱ የጋራ ጥረት በቁጥጥር ስር ውሏል :: ቤቱ በድንገት…

የሸገር ኤፍ ኤም ዘገባ በሃገራችን የተለያዩ ክፍሎች የሚደርሰን ወሬ የግጭትና የሁከት እየሆነ ነው፡፡ በየአካባቢው ዘርን በለየ ግጭት ዜጎች እየሞቱ ነው፤ ንብረት እየጠፋ ነው፤ ነዋሪዎች እየተፈናቀሉ ነው፡፡ ይህ ሁከት መሻሻል ሳያሳይ ከዩኒቨርስቲዎች የሚሰማው ወሬ ተመሳሳይ እየሆነ አሳዛኝ ሆኗል፡፡ የእውቀት ምንጭ በሆኑት…
ከሚድሮክ ካምፓኒ ላይ አዲስ አበባ መስተዳደር የነጠቃቸው መሬቶች ፓርክና የመዝናኛ ቦታዎች ሊደረጉ ነው።

ከሚድሮክ ካምፓኒ ላይ አዲስ አበባ መስተዳደር የነጠቃቸው መሬቶች ፓርክና የመዝናኛ ቦታዎች ሊደረጉ ነው። ያለ አገልግሎት ታጥሮ የቆየው መዘጋጃ ቤት ፊት ለፊት ያለው ቦታ መዝናኛ እንዲሆን መወሰኑን የአዲስ አበባ ከንቲባ ጽህፈት ቤት ተናገረ፡፡የሸራተን ማስፋፊያ በሚል ተይዞ የቆየውና ታላቁ ቤተ መንግስት ፊት…
በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አካባቢ የተዛባ መረጃ በሚያሰራጩ ግለሰብና ቡድኖች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ

በከፍተኛ ትምህርት ተቋማት አካባቢ የተፈጠሩ ችግሮች አሁን መረጋጋት ቢታይባቸውም፤ የተዛባ መረጃ በማሰራጩ ግለሰብና ቡድኖች ላይ ህጋዊ እርምጃ መውሰድ ተጀመረ … ሀገራዊ ለውጡን ማራመድ የሚችል የሰራዊት ሪፎርም ተደርጓል – የመከላኪያ ሚኒስቴር የሰራዊቱን አቅም ግንባታን መሰረት ያደረገ እና ሀገራዊ ለውጡን ማራመድ የሚችል…