የኢትዮጵያ ህዝብ በአሁኑ ሰዓት ህወሃት እና ተባባሪዎቻቸው በጠቅላይ ሚንስትሪ አብይ መንግስት አመራር ወደ ፊት እየተራመደ ያለውን ለውጥ ወይ 1) ለማዳከም 2) ወይም ለመቀልበስ ወይም 3) ህወሃት ወይም የህወሃት አሻንጉሊቶች የጠቅላይ ሚንስትር አብይን መንግስት ተክተው ወደ ስልጣን እንዲመለሱ ለማድረግ የሚሰሩትን የተለያዩ…

በዛሬው ዕለት የፌደራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት አዳዲስ የተያዙ በሌብነትና በሰብአዊ መብት ረገገጣ የተጠረጠሩ ታሳሪዎች; 28 #METEC የሌብነት ተጠርጣሪዎች 36 #የሰብዓዊመብትጥሰት ተጠርጣሪዎች ; ጋዜጠኛ ፍጹም የሺጥላና ሌሎች ፍርድ ቤት ቀረቡ:: በሰብዓዊ መብት ጥሰት በእነ ጎሃ አጽብሃ እና በሌብነት ውንጀል በእነ ብርጋዴር…

በአቶ በረከት ስምኦን የተመሰረተው ኮሙኒኬሽን ጉዳዮች ፅ/ቤት ሙሉ በሙሉ ፈረሰ፡፡  የፅ/ቤቱ ሰራተኞች ባለፈው ህዳር 12 ቀን 2011 የንብረት ርክክብ አከናውነዋል፡፡ አዲስ ዘይቤ ጋዜጣ ምንጮቹን ጠቅሶ እንደዘገበው አቶ በረከት ስምኦን በሚኒስትር ማእረግ ይመሩት የነበረው ይህ መስሪያ ቤት እስከክልል የተዘረጋ መዋቅር ነበረው፡፡ …

በትግራይ ጌታቸው አሰፋና ሌሎች ዘራፊዎች እና የዘር ማጥፋት ፈጻሚዎች በሕግ እንዳይጠየቁ ሰልፍ በተወጣ ማግስት የአሜሪካ መንግስት ስቴት ዲፓርትመንት እና የገቢዎች ዲፓርትመንት ጌታቸው አሰፋ ጋር በተያያዘ የተጀመረው ማዕቀብ እና ለፍትሕ እንዲቀርብ ጥያቄን ተቀብሎ አስፈላጊውን ሂደት እንደሚከተል ለኮንግረስማን ማይክ ኮፈመን በፃፈው ደብዳቤ…

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 17/2011) በትግራይ ክልል የ8 ከተሞች ነዋሪዎች ባንድ ብሔር ላይ ብቻ ያነጣጠረ ፖለቲካዊ ጥቃትን እንቃወማለን ሲሉ ሰላማዊ ሰልፍ አደረጉ። ሰላማዊ ሰልፈኞቹ በፌዴራል መንግስት የትግራይን ህዝብ ለማንበርክ የሚደረግ ሴራ ተቀባይነት የለውም ብለዋል። በኢትዮጵያ ግድያና የሰብአዊ መብት ጥሰት ሲፈጸም በነበረ ጊዜ…

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 17/2011) አወዛጋቢው የብረታብረትና ኢንጂነሪንግ ኮርፖሬሽን ሜቴክ ዳይሬክተር ሆነው በጠቅላይ ሚኒስትር አብይ አህመድ የተሾሙት ዶክተር በቀለ ቡላዶ የስራ መልቀቂያ አቀረቡ። ምክትል ዳይሬክተሩ ብርጋዴር ጄኔራል አህመድ ሃምዛ በምትካቸው መሾማቸውም ተመልክቷል። ሜቴክ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የተበደረው ገንዘብ16 ቢሊየን ብር መድረሱም ተገልጿል።…

(ኢሳት ዲሲ–ጥቅምት 17/2011)በደቡብ ኢትዮጵያ ተጨማሪ የክልል ጥያቄዎች በመቅረብ ላይ መሆናቸው ተገለጸ። ጥያቄዎቹ እየቀረቡ ያሉት የሲዳማ ዞን የክልልነት ጥያቄ ወደ ሕዝበ ውሳኔ እንዲያመራ የክልሉ ምክር ቤት ውሳኔ ማሳለፉን ተከትሎ ነው ተብሏል። 56 ብሔረሰቦች የሚገኙበትና በ9 ዞኖች በተዋቀረው የደቡብ ክልል ከሲዳማ ዞኖች…

(ኢሳት ዲሲ–ሕዳር 17/2011) የሶማሌ ክልል በጀት በህወሃት ባለስልጣናትና ባለሃብቶች በከፍተኛ መጠን ሲዘረፍ ነበር ተባለ። በኮንትራት ተቋራጭነት ስም የህወሃት ባለስልጣናት በቢሊየን የሚቆጠር የክልሉን በጀት ከተለያዩ መስሪያ ቤቶች መውሰዳቸውን የደረሰን መረጃ አመልክቷል። የሶማሌ ክልል ፕሬዝዳንት ሰሞኑን በተለያዩ ዞኖች ባደረጉት የስራ ጉብኝት ወቅት…

ፖለቲካ የጥቅም ልፊያ የሚታይበት መድረክ ነው። (አገኘሁ አሰግድ) ሃይለስላሴ የመጀመሪያውን ህገ መንግስት ሲያቆሙ፣ ከመሳፍንቱ ከባድ ተቀውሞ ገጥሟቸው ነበር። ለምን ብንል ሕገ መንግስቱ መሳፍንቱን ስልጣናቸውን በተለመደው መልክ ወደ ልጆቻቸው ማሳለፍን ስለሚነሳ ነው። መሳፍንቶች ሆዬ፣ ይሄኔ ሽንጣቸውን ገትረው ተቃወሙትአ ተከራከሩ! . የተማሪው…
በደቡብ ክልል የክልልነት ጥያቄዎች ከደኢህዴን ጉባኤ አቅጣጫ ውጭ መሆናቸውን የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ገለፀ፡፡

በደቡብ ብሔር ብሔረሰቦችና ሕዝቦች ክልል ባሉ አንዳንድ የዞን ም/ቤቶች የሚነሱ የክልልነት ጥያቄዎች ከደኢህዴን ጉባኤ አቅጣጫ ውጭ መሆናቸውን የድርጅቱ ማዕከላዊ ኮሚቴ ገለፀ፡፡ የደኢህዴን ማዕከላዊ ኮሚቴ ዛሬ በክልሉ ወቅታዊ ጉዳይ ላይ አስቸኳይ ስብሰባ በማድረግ በሁለት ዋና ዋና ነጥቦች ላይ መምከሩን የማዕከላዊ ኮሚቴው…